Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት ፍትሐብሔር ችሎት
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline14 Dec 2024, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፍሬህይወት ሉሉ ኪዳኔ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ኤርሚያስ አባተ አስፋው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 86410 የተሰጠውን ውሣኔ ለማስፈፀም በ 12/1/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት ውሳኔ ያሳረፈበት በድሬዳዋ አስተዳደር ቀበሌ 02 አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ እና በቤት ቁጥር Qim2-0167 የሚታወቀው መኖሪያ ቤት በብር 204,389.74 /ሁለት መቶ አራት ሺህ ሶስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ብር ከ74/100/ እንዲሸጥ የታዘዘ በመሆኑ ታህሳስ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በጨረታ አወዳድሮ በሀራጅ መሸጥ አስፈልጓል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት / ፍሬህይወት ሉሉ ኪዳኔ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ኤርሚያስ አባተ አስፋው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 86410 የተሰጠውን ውሣኔ ለማስፈፀም 12/1/2015 . በዋለው ችሎት ውሳኔ ያሳረፈበት በድሬዳዋ አስተዳደር ቀበሌ 02 አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ እና በቤት ቁጥር Qim2-0167 የሚታወቀው መኖሪያ ቤት በብር 204,389.74 /ሁለት መቶ አራት ሺህ ሶስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ብር 74/100/ እንዲሸጥ የታዘዘ በመሆኑ ታህሳስ 5 ቀን 2017 . በጨረታ አወዳድሮ በሀራጅ መሸጥ አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 300 እስከ 400 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ የተጫራቾች ምዝገባ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሔድ ሲሆን ጨረታው በተጠቀሰው ቀን እና ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 430 እስከ 530 ባለው ጊዜ ይከናወናል።

በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ማንነታችሁን የሚያረጋግጥ መታወቂያ በመያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ያሸነፉበትን ገንዘብ 1/4ኛውን ወዲያውኑ በሞዴል 85 በፍ/ቤቱ ፋይናንስ ከፍል ማስያዝ አለባቸው፡፡ ቀሪውን 3/4 ገንዘብ ደግሞ ጨረታው በተካሔደ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቀው ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህ ባይሆን ቀድሞ የተያዘው ገንዘብ ለጨረታ የወጣው ወጪ ተቀንሶለት ቀሪው ለመንግስት ገቢ እንደሚሆን ሊገነዘቡ ይገባል፡፡

 

የድሬዳዋ  ምድብ  የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት  ፍትሐብሔር  ችሎት

Save Tender