Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ በጉለሌ ክ/ከተማ ትም/መምሪያ የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address እንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 31 ቁጥር ማዞሪያ ከፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111542102
  • Website
  • Deadline07 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Metals And Metal Working

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በት/ቤቱ ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ተጋብዟል ፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

   የጨረታ  ቁጥር 003/2017

 

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት 2017 . በጀት ዓመት በት/ቤቱ ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች በግልፅ ረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ተጋብዟል ፡፡

ሆነም  በጨረታው  መሳተፍ -

  1. የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር /100/ አንድ መቶ ብር ገንዘብ ቤት በመክፈል ከግዥ ክፍል ሰነድ መውሰድ ይቻላል ፡፡
  2. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ዋጋቸውን በመሙላት እና በፖስታ በማሸግ መወዳደር ይችላሉ ፡፡
  3. የጨረታ አከፋፈት ጨረታው በወጣበት 5ኛው ቀን ተዘግቶ በማግስቱ ከቀኑ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በት/ቤቱ//// አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል ፡፡
  4. ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች ረታ ሰነድ ሰንጠረዥ ውስጥ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገው የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል

የሚወገዱ እቃዎች ዝርዝር                             የሚያዝ CPO

  • ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች ------------------------------------------- ብር 3,000

1. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዙ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

በተጨማሪ ለበለጠ መረጃ - እንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት 31 ቁጥር ማዞሪያ ከፍ ብሎ ስልክ ቁጥር - 011542102

 

በአዲስ  አበባ  ከተማ  /ቢሮ  በጉለሌ  /ከተማ  ትም//ቤት

የእንጦጦ  አምባ  አጠቃላይ  2ኛ  ደረጃ  /ቤት

Save Tender