Tender Detail


በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የግልጽ ጨረታ ቁጥር 005፥006007008 009/2018

 

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ //ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 003/2018 01/02/2018 የተለያዩ አልባላት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፡ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፡ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፡ ጫማዎች፡ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፡ የመኪና ሞተርዘይት፡ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የዕዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች፡ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርትራሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፡ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/ የተለያዩ መነፅሮች: የተለያዩ ምግብ ነከ፡ የቤት መስሪያ መስታዎቶች የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች:: በግልጽ ጨረታ ቁጥር 006/2018 08/12/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፡ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተርዘይት፡ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፡ የመሬት ምንጣፎች፥ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርትፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የቤት መስሪያ መስታዎቶች የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች፡፡

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 007/2018 15/02/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተርዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርትፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የቤት መስሪያ መስታዎቶች፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች፡፡ በግልጽ ጨረታ ቁጥር 008/2018 22/12/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተርዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፥ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የዕዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፤ አርትፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የቤት መስሪያ መስታዎቶች፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች፡፡ በግልጽ ጨረታ ቁጥር 009/2018 29/12/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተርዘይት፣ ኮስሞቲከስ እና መዋቢያዎች ፣የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርትፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነከ ፣የቤት መስሪያ መስታዎቶች፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ስመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫረች፡-

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፡ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፥ የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን ማቅረብ የሚችል መሆን ይጠበቅበታል፡፡

2. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድረዳዋ ሙድአነና ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው፡

3. በግልጽ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት ድሬዳዋ ጉምረክ ኮሚሽን ሙድእነኖ በመቅረብ ብር 100 መከፈል ሰነድ በመውሰድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 1፡30 እስከ 600 ከሰዓት 830 እስከ 12:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ 2:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል፡፡ ነገር ግን ዕቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ//ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም፡፡

4. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በድረዳዋ ሙድአነኖ የሚገኘው ግቢ ነው:

5. ለግልጽ ጨረታ ለሽያጭ የቀረቡት ዕቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት፡፡

6. ተጫራች በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ዕቃዎች ለመግዛት የሚያቀርበው ዋጋ 5% ለጨረታው ዋስትና ማስከበረያ በባንክ (ንግድ ባንከ) የተረጋገጠ (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩከ ኮሚሽን //ቤት ስም ማስራት ይኖርባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ የሞሉትን የጨረታ ሰነድ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ከጠዋቱ 200 እስከ 3:45 ድረስ በድሬዳዋ ሙድእነኖ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

8. ጨረታው ከጠዋቱ 350 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ሙድእነኖ ጉምሩከ ለጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል፡፡

9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታው ላይ ባይገኙም ጨረታ ሳጥን በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል፡፡

10. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች በጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

11. እሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን ዕቃዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡

12. ከላይ በተራ ቁጥር 11 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ከፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ለባለስልጣኑ /ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል፡፡

13. ለግልጽ ጨረታ ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፈርማና ሥም መሞላት አለበት፡፡

14. ተጫራቹ ዋጋ ለሰጠው የብር መጠን በቁጥር እና በፊደል መፃፍ አለበት ስርዝድልዝ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃልን፡፡

15. የጉምሩክ ኮሚሽን //ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0915460970 (0912885746) መደወል ይቻላል::

 

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender