Tender Detail

Tender Details

  • Company Debre Birhan College of Teacher Education (ደብረ ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ)
  • Address ደብረ ብርሃን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 011681 44 89
  • Website
  • Deadline21 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Electronics Materials

የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል ፡፡


ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል ፡፡

ሎት 1. የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ ሎት 3. የመኪና እቃዎች ሎት 4. የፅዳት እቃዎች ሎት 5. የአርት እቃዎች ሎት 6. የጥገና እቃዎች /ህንፃ መሳሪያ እና የባንቧ እቃዎች/ በዚህም መሠረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በግዥው ላይ እንድትሣተፉ ይጋብዛል፡፡

    1. በመስኩ ንግድ ፈቃድ ያለው እና ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ/ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ኮፒ ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡
    2. ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሠነዶች ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
    3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ፡-

 

.

የግዥው ዓይነት /የእቃው  ዝርዝር/

የሚያሲዙት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

ሎት 1

የፅዳት መሳሪያ

30,000.00

ሎት 2

ኤሌክትሮኒክስ

10,000.00

ሎት 3

የመኪና እቃዎች

30,000.00

ሎት 4

የፅዳት እቃዎች

10,000.00

ሎት 5

የአርት እቃዎች

5,000.00

ሎት 6

የጥገና እቃዎች /ህንፃ መሳሪያ እና የቧንቧ ዕቃዎች/

10,000.00

 

    1. በባንክ በተመሠረተ የክፍያ ትእዛዝ /CPO/ ወይንም ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
    2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 013/12 መግዛት ይችላሉ።
    3. ተጫራቾች የጨረታ ሃሣባቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ለዚህ ግዥ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። CPO ኦርጅናል ፖስታ ውስጥ መሆን አለበት።  
    4. ተጫራቾች በሚወዳደሩት /በሚሳተፉበት/ የንግድ መስክ ለሚያቀሩቡት ወረቀት ሳምፕል ማቅረብ ግዴታ ነው ::
    5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ታሸጐ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት ታሽጐ በተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
    6. አሸናፊው ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል መግባት አለበት፡፡
    7. መሥሪያ ቤቱ የመንግስትን ጥቅም ባስጠበቀ መልኩ በጥቅል/በነጠላ የማወዳደር መብቱ የተጠበቀ ነው።
    8. መሥሪያ ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያ አስይዘው ውል ካልገቡ የጨረታ ማስከበሪያ ይወርሳል፡፡
    9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
    10. በጨረታው ተወዳድረው አሸናፊ የሆነው ድርጅት የእቃ ርክክቡ ቦታ /ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ግቢ ንብረት ፍል ይሆናል፡፡
    11. ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011681 44 89 /0116811013/14 መጠየቅ ይችላል፡፡

 

የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን

Save Tender