Tender Detail

Tender Details

  • Company በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ
  • Address ን/ስ/ላ/ከ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ልዩ ስም ሀና ማሪያም ኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-47-11974
  • Website
  • Deadline18 Dec 2024, 5:30 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Health Related Services

በን/ስ/ላ/ከ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎችና ስራዎች በ2ኛ ዙር ን/ሰ/ወ11/02/2017 ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ  ስታወቂያ

 

በን////ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎችና ስራዎች 2 ዙር //11/02/2017 ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃ፣ የጥገና እቃዎች፣ የህትመት ስራ፤ የቋሚ እቃዎች የጥገና ስራ፣ የመኪና ባትሪ፤ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የህምና እቃዎች የመድሃኒት ግዥ ግዛት ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ በጨረታ መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡

1/ ተጫራቾች አግባብነት ያለው የዘመኑን ግብር የተከፈለበት እና የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ፣ በመንግስት ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ሊስት ላይ የተመዘገቡ እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ቫት/ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት እንዲሁም ለጥቃቅን እና አነስተኛ ከአደራጃቸው አካል ደብዳቤ እና ደብዳቤው ሼድ እንዳላቸው የሚገልጽ መሆኑን አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2/ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት ተከታታይ 10 /አስር/ የሥራ ቀናት ውስጥ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ዘወትር በስራ ሰዓት 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመፈል መግዛት ይኖርባችኋል፡፡

3/ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የእቃ ዝርዝርና ዋጋ እና መለያ ቁጥር ከላይ ከተጠቀሰው ተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማህተምና ፊርማ በማኖር ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ አራተኛ ፎቅ በግዥ ቡድን መሪ ቢሮ ውስጥ ባለው በታሸገ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

በመከፈቻ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ያለመገኘት የጨረታውን ሳጥን ፈቻ ስነ ስርዓት አያስቀርም ፋይናንሻል እና እንዲሁም ቴክኒካል ኦሪጅናል ብሎ በመለየት በአንድ ፖስታ በማሸግ ፈርማ እና ማህትም በማድረግ ማስገባት አለባቸው::

4/ የጨረታ ማስከበሪያ - የግዥውን 1% (60,000.00) (ስልሳ ሺህ ብር ብቻ)

5/ የጨረታ ሳጥን በአስረኛው ቀን ከቀኑ 1130 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 400 ሰዓት በጤና ጣቢያው አዳራሽ ይከፈታል፡፡

6/ ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ /ቤቱ ናሙና ራሱ አቅርቦ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለእይታ አስቀርቦ በናሙና መሰረት እንዲያቀርቡ የሚያደርጋቸው ግዥዎች መኖራቸው እንዲታወቅ፤ የሚቀርቡ ናሙናዎች ብዛት በዋጋ ሰነድ ላይ የተመለከቱ የሚቀርቡበት ጊዜ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሲሆን የሚቀርቡት ክፍል ራሱ በተዘጋጀው ክፍል:: የተጫራቾች ያቀረቡት ናሙና በሚመረመርበት ወቅት በእቃው ባህሪ ምክንያት ቢበላሽ ቢጠፋ ካሳ አይከፈልም፡፡ ውጤት ከተገለጸበት ቀን አንስቶ 6 ወር ውስጥ ካልወሰዱ በውርስ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

7/ መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

8/ መደበኛ የጨረታ ሰነድ (SBD) ከተቋሙ የተወሰዱትን አንብቦ እና የተሟላ አድርጎ ሙሉ በሙሉ የጨረታ ሰነዱን መመለስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

የመስሪያ  ቤቱ  አድራሻ

////ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ልዩ ሀና ማሪያም ኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ፊት ለፊት፡፡

ጠ  መረጃ :- የስልክ ቁጥር ፡- 011-47-11974 ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልከ ቁጥር ደውለው ይጠይቁን

 

በን///ከተማ  ወረዳ  11  ጤና  ጣቢያ

Save Tender