Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር
  • Address ደብረዘይት መንገድ ሳሪስ ከሚገኘው የድርጅቱ ሽያጭ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 440 1913
  • Website
  • Deadline24 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Office Machines And Computers

የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ታይፕራይተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


የሽያጭ  ጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  005/2017

 

የኢካፍኮ ሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ታይፕራይተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፡-

  1. ደብረዘይት መንገድ ሳሪስ ከሚገኘው የድርጅቱ ሽያጭ ክፍል በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀን ከጠዋቱ 200 – 600 እና ከሰዓት በኋላ 700 -1000 ሰዓት ብቻ ነው፡፡
  3. ተጫራቾች ለሽያጭ የቀረቡትን ዕቃዎች እስከ ጨረታው መዝጊያ ጊዜ በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 200-1030 ድረስ በአክሲዮን ማህበሩ ንብረት ክፍል ውስጥ መመልከት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 15 ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ ለጨረታ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ያቀረቡትን የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO በማዘጋጀት በዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ ተካቶ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  6. ጨረታው ታኅሣሥ 15 ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈተውም በዚሁ ዕለት ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0911 86-27-92 በመደወል መረዳት ይቻላል፡፡

ኢካፍኮ  አክሲዮን  ማህበር

Save Tender