Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የመስከረም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ግቢ ገብርኤል በስተጀርባ ባዕታ ክሊኒክ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-68-13-56
  • Website
  • Deadline10 Jan 2025, 4:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Office Machines And Computers

በአራዳ ክፍለ ከተማ የመስከረም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የማባዣ ቀለም ፣ የሠራተኛ የደንብ ልብስና እንዲሁም የልብስ ስፌት የዕጅ ዋጋ፣ የስፖርት መምህራን የሀገር ውስጥ ሸራ ጫማና ቱታ፣ የሴቶች ቆዳ ጫማ፣ ቡትስ ጫማ ፕላስቲክ፣ የህትመት ስራዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና የኮምፒውተር፣ የማባዣ ማሽን እና የፕሪንተር ጥገና የሚያስፈልገውን ዕቃ ጨምሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገንና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር 002

 

በአራዳ ክፍለ ከተማ የመስከረም 2 ደረጃ /ቤት 2017 . በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የማባዣ ቀለም የሠራተኛ የደንብ ልብስና እንዲሁም የልብስ ስፌት የዕጅ ዋጋ፣ የስፖርት መምህራን የሀገር ውስጥ ሸራ ጫማና ቱታ፣ የሴቶች ቆዳ ጫማ፣ ቡትስ ጫማ ፕላስቲክ፣ የህትመት ስራዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና የኮምፒውተር፣ የማባዣ ማሽን እና የፕሪንተር ጥገና የሚያስፈልገውን ዕቃ ጨምሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገንና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስከ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. የመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ያላቸው::
  3. የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በታሸገ ኤንቨሎፕ የገዙትን ሰነድ ኦሪጅናሉን እና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው::
  5. ተጫራቾች ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የማባዣ ቀለም የሠራተኛ የደንብ ልብስና እንዲሁም የልብስ ስፌት የዕጅ ዋጋ፣ የስፖርት መምህራን የሀገር ውስጥ ሸራ ጫማና ቱታ፣ የሴቶች ቆዳ ጫማ፣ ቡትስ ጫማ ፕላስቲክ፣ የህትመት ስራዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና የኮምፒውተር፣ የማባዣ ማሽን እና የፕሪንተር ጥገና የሚያስፈልገውን ዕቃ ጨምሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገንና ለመግዛት ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ 100. 00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. የጨረታ ሰነዶቻቸውን ዝርዝር ተፅፎ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የመጫረቻ ዋጋ በባንክ የተረጋጋጠ ሲፒኦ ብር 3,000.00 /ሦስት ሺህ ብር/ በማስያዝ በመስከረም 2 ደረጃ /ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 5 ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ከጠዋቱ 230-630 እና 730-1100 ሰዓት ድረስ ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራች ካሸነፈ በኋላ የውል ማስከበሪያ 1% ማስያዝ አለበት፡፡
  8. ጨረታው በወጣ 11ኛው ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት ተዘግቶ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል፡፡
  9. ከገዙት ጨረታ ሰነድ ውጭ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም ::
  10. በጨረታው ላይ ተንተርሶ ዋጋ መጨመር አይቻልም ፡፡
  11. ያቀረቡበት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት ፡፡
  12. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. ጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት ራሳቸው አምርተው ገበያ የሚያቀርቡት ዕቃ ወይም ምርት ካልሆነ በስተቀር የተዘጋጁ ዕቃዎችን ገዝተው ካመጡ የሚወዳደሩበት እንደማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መግዛትና እና የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  14. ተጫራቾች ስርዝ ድልዝ የማይነበብ ሰነድ ጨረታ ላይ ያልተነበበ የዋጋ ማቅረበያ ተቀባይነት አይኖረውም።
  15. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው እንዲሁም /ቤቱ ዕቃዎችንም 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ፡-

/0118-68-13-56/57

አድራሻ ግቢ ገብርኤል በስተጀርባ ባዕታ ክሊኒክ አጠገብ

 

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የመስከረም 2 ደረጃ /ቤት

 

Save Tender