Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022-211-14-42
  • Website
  • Deadline08 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማው የሚገኘውን አዲስ ህንፃ የፅዳት ሥራውን /City Complex/Out sores/ በማድረግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማው የሚገኘውን አዲስ ህንፃ የፅዳት ሥራውን /City Complex/Out sores/ በማድረግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ ሥራ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፡-

  1. ተጫራቶች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የዘመኑን ግብር ከፍለው ማጠናቀቃቸውንና ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ከሃገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን /ቤት ማቅረብ አለባቸው::
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በጽ/ቤቱ ስም ሲንቄ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1054551161211 ላይ ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በጽ/ቤቱ የግዢ የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No.) የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  5. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
  6. ስርዝ ድልዝ ያለው ወይም በግልፅ የማይታይ ፅሁፍ ተቀባይነት የለውም፤
  7. ጨረታውን ያሸነፈው ተወዳዳሪ የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዋጋ አስር ፐርሰንት ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  8. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ማስረጃዎች ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ በመግዛት የማይመለስለ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከአዳማ ከተማ ገንዘብ /ቤት በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  10. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ CPO ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ የትኛውንም የዋስትና ደብዳቤ የማንቀበል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው ከወጣበት 16ኛው ቀን የስራ ቀን ከሆነ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዳማ ከተማ ገንዘብ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ክፍል ውስጥ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም /ቤቱ ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡ 
  13. መስሪያ ቤቱ ከሚያደርገው የግዢ ውል 20 ፐርሰንት መጨመር ወይም መቀነስ የሚችል መሆኑን ተጫራቹ መገንዘብ አለበት፡፡
  14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር ፡- 022-2-11-14-42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ስልክ ቁጥር ፡- 022-1-16-16-44/ 22-39

 

የአዳማ ከተማ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender