የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ግ/ፋ/ጨ/-1/927/2017
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሎት ዝርዝር መሰረት፡-
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የጨረታው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የውድድሩ አይነት |
ምርመራ |
|
1 |
ሎት 1 |
የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ |
20,000 |
በነጠላ |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
|
2 |
ሎት 2 |
ቋሚ እቃ /ኤሌክትሮኒክስ/ |
20,000 |
በነጠላ |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
|
3 |
ሎት 3 |
የሀይሎክስ ኬሪቦይና የመለዋወጫ እቃ |
10,000 |
በነጠላ |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
|
4 |
ሎት 4 |
የጭነት አገልግሎት |
5,000 |
በነጠላ |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
|
5 |
ሎት 5 |
መድሃኒት ሪኤጀንት |
10,000 |
በነጠላ |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
|
|
- ግዥው ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነ እቃ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ በተጠቀሰው ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም (TOT) ጨምሮ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያወ መሰረት ውል ይወስዳሉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከጨረታው ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ንብረቶችን መረካከቢያ ቦታ ሆስፒታል ግቢ ይሆናል፡፡ ሆ/ሉ ቫት ሰብሳቢ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀን ነው፡፡
- ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመክፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም፡፡ የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033-2-41-50-05 ደውለው ይጠይቁን፡፡
የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል
