በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ-ለተጫራቾች የተዘጋጀ አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለአንድ አመት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- 003
በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ-ለተጫራቾች የተዘጋጀ አገልግሎት ግዥ
- lot 1 የአልትራሳውንድ አገልግሎት
- lot 2 የካፌ አገልግሎት
- lot 3 የሸንት ቤት ቆሻሻ ማስወገድ አወዳድሮ ለአንድ አመት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
እዲሁም
- lot 4 የጽህፈት መሳሪያ
- lot 5 የጽዳት እቃ
- lot 6 ኤሌክትሮኒክስ
- lot 7 ደንብ ልብስ
- lot 8 ቋሚ እቃ
- lot 9 መድሀኒት
- lot 10 ህትመት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በመስኩ የተሰማራችሁ አቅራቢዎች
- በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
- በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/TOT/2%/
- በመድሀኒት ላይ የምትወዳደሩ ተጫራች ከኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ላይሰንስ ሊኖር ይገባል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ lot 1 አልትራሳውንድ 2% (2000) lot 2 የካፌ አገልግሎት 2% (2000) lot 3 የሽንት ቤት ቆሻሻ ማስወገድ 2% (1000) lot 4 የጽህፈት መሳሪያ 2% (2000) lot 5 የጽዳት እቃ 2% (3000) lot 6 ኤሌክትሮኒክስ 2% (1000) lot 7 ደንብ ልብስ 2% (2000) lot 8 ቋሚ እቃ 2% (5000) lot 9 መድሀኒት 2% (5000) lot 10 ህትመት 2% (2000) ብቻ በባንክ በተረጋገጠ /ሲፒኦ/ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር ጉዳዮች እና የተጫራቾችን መመሪያ የያዘ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ የጨረታ ሰነድ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 11፡30 ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚዘጋው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 ታሽጎ 3፡00 ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ውል በተፈራረሙበት በ15 ቀን ውስጥ እቃውን ያቀርባል፡፡
- አሸናፊ ሆኖ የተመረጠው ድርጅት በአካል በመቅረብ ስራውን ማከናወን አለበት
- ጨረታው ከተከፈተ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተው እና በእያንዳንዱ ላይ ገጽ ላይ ማህተብ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብም ሆነ ድርጅት ውል በሚያዝበት ወቅት ያሸነፈበትን የሽያጭ ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዛዝ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ 15% VAT ያካተተ መሆኑን ወይም አለመሆኑን መጠቀስ ይኖርበታል ካልተጠቀሰ እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
- ኦርጅናል ሰነድ ከሙሉ ሰነድ ጋር እና ኮፒውን ሰነድ ለየብቻ ተደርጎ በማያያዝ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ እንዲሁም የድርጅቱ ማህተብ እያንዳንዱ ሰነዶች ላይ መደረግ አለበት፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ማንኛውም ተጫራች መደበኛ የጨረታ ሰነዱን የሚሞሉ ክፍሎችን በአግባቡ ሞልቶ ተመላሽ ያላደረገ አቅራቢ ቅድመ ምርመራ ጨረታ ላይ ውድቅ ይደረጋል::
- የጥቃቅን አነስተኛ የተደራጀ ልዩ አስተያየት የሚደረገው በሚያመርቱት ምርት ብቻ ሆኖ ከተደራጁበት ተቋም በሚያቀርቡት ደብዳቤ ይሆናል፡፡
ተጨማሪ መረጃ
የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ አ/ከ/ክ/ከ/ጤና ጣቢያ መሳለሚያ እህል በረንዳ ከእሳት አደጋ በስተጀርባ በሚገኘው ግዥ ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ ፡፡
ለበለጠ መረጃ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ስልክ ቁጥር 0112 756 204
አዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ
