የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመምህራን መኖሪያ ቤት የሳኒተሪጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመምህራን መኖሪያ ቤት የሳኒተሪጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደርየሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
- በዘመኑ የታደሰ የሚመለከተው ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው።
- የግዥው የብር መጠን 200,000.00/ሁለት መቶ ሺ ብር/ እና በላይከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት ለዚህምማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች ከ1 እስከ 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- የሚገዙ የእቃዎችን አይነትና መግለጫ /እስፔስፊኬሽን/ ከመጫረቻሰነዱ ማግኘት ይቻላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 ብር በመክፈልጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት ዘወትርበስራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 19 ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ጠ/ዋጋ 2%በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በአማርኛየተተረጎመ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለበት።በጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙ ከሆነ በውስጥ ገቢ ደረሰኝ መቁረጥአለበት።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወጥ በጥንቃቄበታሸገ ኤንቨሎፕ /ፖስታ በጎንደር መም/ኮሌጅ በግ/ፋ/ን/አስ ቢሮቁጥር 2 ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው መግዛትይችላሉ። በ22ኛው ቀን 5፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትጎ/መ/ት/ኮ ቢሮ ቁጥር G 01 በ5፡00 ታሽጎ በ5፡30 ሰዓት ይከፈታል።ነገር ግን ቀኑ በዓል ከሆነ ለሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ጎ/መ/ት/ኮሌጅ በአካል በመቅረብወይም በስልክ ቁጥር 0581121634 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
