Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ሀድያ ዞን ሆሳዕና ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461784281
  • Website
  • Deadline05 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-05 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የጽህፈት መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡-

- የጽህፈት መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡-

1. በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር

3. የቫት ተመዝጋቢነት ሠርተፍኬት

4. የዕቃ አቅራቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው ድርጅቶች፡

በሀድያ ዞን /መምሪያ ቢሮ ቁጥር 17 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል እንድትገዙና ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የጨረታ መወዳደሪያ መምሪያው ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ኦርጅናልና ኮፒ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 17 ላይ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡና ጨረታውም 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ 430 ላይ የሚከፈት ሲሆን ቀነ የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 0461784281 /0465552337 ደውሉ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

 

Save Tender