Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት ፍትሐብሔር ችሎት
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline19 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-19 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በፍ/ባለመብት ወሮ ሃና በቀለ መንገሻ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ብርሃኑ ድንቄ ዶራ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በድሬዳዋ ከተማ በቀበሌ 04 ክልል ውስጥ የሚገኘው የቤት ቁጥሩ 0580 የሆነ ቤት እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ በሐራጅ መሸጥ አስፈልጓል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍ/ባለመብት ወሮ ሃና በቀለ መንገሻ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ብርሃኑ ድንቄ ዶራ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 96904 የተሰጠውን ውሣኔ ለማስፈፀም በድሬዳዋ ከተማ በቀበሌ 04 ክልል ውስጥ የሚገኘው የቤት ቁጥሩ 0580 የሆነ ቤት እና ቦታ መነሻ ግምቱ ብር 686,890.49 /ስድስት መቶ ሰማንያ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና ብር 49/100/ እንዲሸጥ የታዘዘ በመሆኑ 11/8/2017 . በጨረታ አወዳድሮ በሐራጅ መሸጥ አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 300 እስከ 400 ድረስ ባለው ጊዜ የተጫራቾች ምዝገባ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው በተጠቀሰው ቀን እና ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 430 እስከ 530 ባለው ጊዜ ይከናወናል፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ሩብ በሲፒኦ ገቢ ያደረጉበትን መረጃ ያደረጉበትን መረጃ በመያዝ እንዲጫረቱና በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ማንነታችሁን የሚያረጋግጥ መታወቂያ በመያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን፤ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ያሸነፉበትን ገንዘብ 1/4ኛውን ወዲያውኑ በሞዴል 85 በፍ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ማስያዝ አለባቸው፡፡ ቀሪውን 34 ገንዘብ ደግሞ ጨረታው በተካሔደ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቀው ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህ ባይሆን ቀድሞ የተያዘው ገንዘብ ለጨረታ የወጣው ወጪ ተቀንሶለት ቀሪው ለመንግስት ገቢ እንደሚሆን ሊገነዘቡ ይገባል፡፡

 

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት

የድሬዳዋ ምድብ /ብሔር ችሎት

 

Save Tender