Tender Detail

Tender Details

  • Company የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
  • Address መቐለ : ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline15 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-15 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

አፈ/ከሳሽ- አቶ መኮነን አማረ እና አፈ/ተከሳሾች- እነ ወ/ሮ ራሄል አማረ በቁጥር 6 ሰዎች መካከል ባለው የአፈፃፀም የሚል ክርክር በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ 1ይ ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝ ቤት እና ቦታ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ስላዘዘ በጨረታው ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አፈ/ከሳሽ- አቶ መኮነን አማረ እና አፈ/ተከሳሾች- እነ ወ/ሮ ራሄል አማረ በቁጥር 6 ሰዎች መካከል ባለው የአፈፃፀም የሚል ክርክር በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ 1ይ ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝና አዋሳኞቹ፣ በምስራቅ ወ/ሮ ኪዳን፣ በደቡብ መንገድ በምዕራብ መንገድ በሰሜን ፈረደ ወ/ገብርኤል የሚያዋስነው 145 .ሜትር ቤት እና ቦታ በአማረ በላይ ወይም ወ/ሮ አስካለ ማርያም ግርማይ ስም የሚታወቅ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ስላዘዘ በመነሻ ዋጋ ብር 2,215,194.46 (ሁለት ሚልየን ሁለት መቶ አስራ አምስት ሺ አንድ መቶ ዘጠና ኣራት ብር ከ46/100) በሆነ ለቀን-07/09/2017 /300 ሰዓት ጥዋት ጀምሮ እስከ 600 ሰዓት በጨረታ ስለሚሽጥ በዚህ ቀን እና ቦታ ተገኝተው እንዲጫረቱ እያንዳንዱ ተጫራች ደግሞ 100,000 (አንድ መቶ ሺ) ጨረታ ማስከበርያ በጨረታ ኮሚቴ እንድታስይዙና የጨረታ ውጤት ደሞ በ07/09/2017 /ም ሰዓት 930 እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመቀለ የተሰየመ ፍታብሄር ምድብ ችሎት አዟል፡፡


የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ምድብ ችሎት

 

Save Tender