Tender Detail

Tender Details

  • Company የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ
  • Address ጋምቤላ : ኢትዮጵያ, Phone: 0948107127
  • Website
  • Deadline08 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-08 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers

የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት Desktop computer መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 0003/2017


 

የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት Desktop computer መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. በዘመኑ የታደሰ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል

  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው

  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

  4. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1 እስከ 4 የተጠቀሱትንና ሌሎች ጠቃሚ ናቸው የሚሏቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሠነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

  6. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 30 ቀርበው የማይመለስ ብር 500.00 ከፍለው መግዛት ይችላሉ፡፡

  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የገንዘብ መጠን ወይም ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (..) ማስያዝ አለባቸው::

  8. ተጫራቾች በጨረታ ሠነዳቸው ላይ የተወዳዳሪውን ስም አድራሻ የሚመለከት (ህጋዊ) ወኪል የፈረመበት የተሟላና ማህተም ያረፈበት መሆኑን አረጋግጠው ማቅረብ አለባቸው።

  9. ይህ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የካላንደር ቀናት አየር ላይ ይቆያል፡፡ የጨረታው ሳጥን 11ኛው ቀን ከቀኑ 930 ታሽጎ በዚሁ ቀን 1000 ሰዓት ላይ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ የግዥ፣ ንብረትና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶር የቢሮ ቁጥር 30 ይከፈታል። 10ኛው እና 11ኛው ቀን የሚውለው ቅዳሜና እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ላይ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በ1030 ሰዓት ተዘግቶ ከላይ በተባለው ሰዓት ይከፈታል፡፡

  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርበታል።

  11. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 0475510827 በመደወል ማብራሪያ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።


 

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ


 

Save Tender