Tender Detail

Tender Details

  • Company የአርባ ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address አርባ ምንጭ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468810369
  • Website
  • Deadline26 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-26 00:00:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Finishing Work

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ማሸጊያ የመሠረት ግንባታ ሥራውን አጠናቆ የጣሪያ ክዳን ሙሉ ሥራዎችን ከነማቴሪያል አቅርቦትና የመግጠም ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ማሸጊያ የመሠረት ግንባታ ሥራውን አጠናቆ የጣሪያ ዳን ሙሉ ሥራዎችን ከነማቴሪያል አቅርቦትና የመግጠም ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት

1. የውሃ እሸጋ ፋብሪካ የጣሪያ የማምረትና የመግጠም ሥራዎች

2. ከላይ በተራ ቁጥር አንድ በተጠቀሰው የሥራ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ እንዲሁም በዘርፉ በቀጥታ ተሳታፊ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ያለው

3. ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር (በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽንና ዲዛይን ቁጥጥር ድርጅት ቢሮ) የተመዘገቡ ፈቃድ መኖሩን የሚገልፅ የምዝገባና የምሰ ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN/ መኖሩን የሚገልጽ ማስረጃ እና ሌሎችን መረጃዎች አሟልቶ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡

4. ተጫራቾች በጨረታው ሠነድ ላይ የተዘረዘሩትን በትክ አይተው ዋጋውን መሙላት አለባቸው::

5. ተወዳድሮ ሲያሸንፍ ወዲያውኑ ከድርጅቱ ጋር ውል ገብቶ ሥራ መሥራት የሚችል መሆን አለበት ፡፡

6. ተጫራቹ ለግንባታ ሥራ የሚያስፈልጉ ማቴሪያል ሲያቀርብ ወደ ሥራ ከመግባታቸው በፊት እያንዳንዱን ማቴሪያል በድርጅቱ ባለሙያ ጥራቱ እንዲረጋገጥ ማስደረግ አለበት፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባን ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች ብር 200.000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር / በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ cpo ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋሰትና ከጨረታ ዶክመንት ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ከፍሎ ከድርጅቱ በመውሰድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ/ፖስታ/ኒካል መንት ኦርጅናል ለብቻ ኒካል ዶክመንት ኮፒ ለብቻ እንዲሁም ፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጅናል ለብቻ ፋይናንሻል ዶክመንት ኮፒ ለብቻ አሽጎ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በአርባምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግቢ 16ኛው ቀን ተጫራቾች /ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ 830 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም የጨረታ መዝጊያና ፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም የበዓላት ቀን ላይ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል ፡፡

9. በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም

10. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

 

ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር:- 0468810369/0468812049 መደወል ይቻላል ፡፡

 

በደ//////መንግሥት በጋሞ ዞን የአ///// ድርጅት

 

 

Save Tender