Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Mines and Energy Agency (በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ)
  • Address ወልቂጤ ከተማ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0986222723
  • Website
  • Deadline02 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-02 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ግብር ከፋዮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር -MEA- 01/2025

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ 2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ግብር ከፋዮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

/

የዕቃ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ምርመራ

1

ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተር

በቁጥር

6

 

2

ላብ ቶፕ ኮምፒዩተር

በቁጥር

3

 

3

ፕሪንተር

በቁጥር

4

 

 

በመሆኑም በእነዚህ ንግድ ዘርፍ የተሰማራችሁ ሕጋዊ ነጋዴዎች በውድድሩ ላይ ለመካፈል ቀጥሎ የቀረቡትን መስፈርቶችን በማሟላት መወዳደር ትችላላችሁ።

  1. በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝገቢ የሆኑ፤
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በወልቂጤ ከተማ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የዕቃውን ዓይነት የሚገልጽ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ አምስተኛው ተከታታይ ቀናት ለዚህ ዓላማ ወደ ተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ያለባቸው ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አምስተኛው ቀን 830 ሠዓት ታሽጎ 900 ሠዓት ይከፈታል።

ኤጀንሲው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09 86 22 27 23/ 09 16 05 25 71 / 09 16 11 70 28 መደወል ይቻላል።

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ

 

Save Tender