Tender Detail

Tender Details

  • Company በወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0916856313
  • Website
  • Deadline21 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-21 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products

በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን ሸራ ድንኳንና ፕላስቲክ ወንበሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።


 

ልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

  1. በደቡብ ኢት/ ልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን ሸራ ድንኳንና ፕላስቲክ ወንበሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
  2. ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የሚችሉት በሚመለከታቸዉ መስሪያ ቤቶች የተመዘገቡና 2017 በጀት ዓመት በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ ከዚህ በፊት ላከናወናቸዉ ተመሳሳይ ሥራዎች አገልግሎቶች ከአሠሪው አካል የመልካም ሥራ ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መወዳደር ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት (አስራ አምስት ቀናት) ከታች ከተጠቀሰው አድራሻ መግዛት ይችላሉ።
  4. የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በሶዶ ከተማ ፋይናንስ /ቤት መደበኛ አካውንት ቁጥር 1000018212335 ገቢ ያደረጉበትን ስሊፕ በማቅረብ መውሰድ ይችላሉ። የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ሶዶ ከተማ ፋይናንስ /ቤት ግዥ ንብረት አስ/// ቢሮ
  5. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 15ኛዉ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ለጨረታዉ በተዘጋጀው ሳጥን የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይቻላል። ዘግይቶ የሚቀርብ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም ሳይከፈት ለተጫራቹ ይመለስለታል።
  6. ጨረታው የሚከፈተው ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ሌሎች መገኘት የሚፈልጉ ባሉበት 16ኛው ቀን ከቀኑ 800 ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 830 የሚከፈት ይሆናል። 16ኛው ቀን የበአላት ቀን ከሆነ (የሥራ ቀን ካልሆነ) በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  8. ርክብክብ የሚፈጸምበት ቦታ ወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳዳር ፋይናንስ /ቤት ቅጥር ግቢ ስጥ ይሆናል።

9. የወላይታ ሶዶ ከተማ //ቤት ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

መረጃ 0461800863 ደው መጠየቅ ይችላሉ

 

በወይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender