Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል
  • Address ሞጆ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221162194
  • Website
  • Deadline16 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-16 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers , Stationery Materials

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖችን እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ

ቁጥር-ESLSE/P&T/REQ/2024/35072

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል 2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖችን እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

-አስራ አምስት፡ የዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ጨረታ ግዥ

-አስራ ስድስት፡- የቢሮ መገልገያ ማሽኖች ጨረታ

ሎት-አስራ ሰባት - የፎቶ ኮፒ ወረቀት (A4) ጨረታ

በዚህም መሰረት፦

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የቫት የምስክር ወረቀት የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድረ ገፅ (website) ላይ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት፤
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance):
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ-ገጽ (WWW.ESLSE.COM) ላይ ERP SYSTEM በዋና /ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  5. የጨረታው መከፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ማስያዣ .. 50,000 ብር (ከንግድ ባንክ ከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል፡፡
  7. ለሁሉም እቃዎች ድርጅቱ በሚያቀርባቸው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ማቅረብ ግዴታ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  8. // ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡ በስልክ ቁጥር 0221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል

 

Save Tender