በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት የ03 ቀበሌ ጀባ የለማ የባህር ዛፍ የማህበረሰብ ደን በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በድጋሜ የወጣ የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 086/2017
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት የ03 ቀበሌ ጀባ የለማ የባህር ዛፍ የማህበረሰብ ደን በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ለጨረታው የቀረበውን ደን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለዚሁ ሲባል ለተዘጋጀው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በተገለፀው ቦታ ድረስ በመሄድ ጨረታው ለሁለተኛ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ቀናት ማየት ይችላል፡፡
- የተዘጋጀውን የመጫረቻ ሰነድ ጨረታውን ባወጣው መ/ቤት በመገኘት 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ ከፍሎ በስራ ቀናት ወረባቦ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት መግዛት ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የደን አይነት ለመግዛት የሞሉትን ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዥያ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው ለእያንዳንዱ ኮምፓርትመንት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉት የእያንዳንዱን ኮምፓርትመንት ወይም የሁለቱንም ክፍልፋይ የሚገዙበትን ዋጋ ከስማቸውና ከአድራሻቸው ጋር በተናጠል ወይም በአንድ ላይ በፖስታ በማሸግ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት የማህበረሰብ ደን ጨረታ ተብሎ በጉልህ ከተፃፈበት በኋላ ለዚሁ ተግባር ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር እስከ 21ኛው ቀን ከ4፡00 ሰአት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር 21ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ላይ ጨረታው ይዘጋል፡፡ በእዚያው ዕለት በ21ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በአላት ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን ላይ ይፈፀማል፡፡
- የጨረታው ተወረዳዳሪ የፈለገውን ኮምፓርትመንት አንድና ከእዚያ በላይ ወይም ሁለቱንም ኮምፓርትመንቶች ዋጋ መሙላት ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0901465288 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቹ ጨረታውን ባሸነፈበት ዋጋ ለገቢዎች ጽ/ቤት 13% የሮያሊቲ ክፍያ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
ማሳሰቢያ፦ የመንገድ ከፈታን በተመለከተ ደኑ ካለበት በላይኛው በኩል ወደ ደኑ መግቢያና መውጫ ያለው ሲሆን በታችኛው በኩል ያለውን መንገድ ቀበሌው የሚያሰራ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ የአካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት
