Tender Detail

Tender Details

  • Company Geda Transport and Logistics S.C. (ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲከስ አ.ማ)
  • Address ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮልጅ ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንጻ 12ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 558 25 19
  • Websitehttps://www.gedatransport.com/#
  • Deadline02 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-02 00:00:00
  • Categories Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant , Vehicle Battery

ጉዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማዎች የተቃጠሉ ዘይቶች እና እስከራፕ ባሌስትራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታው ቁጥር [Gada/NCB/09/2017]

 

ጉዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ. የተለያዩ ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማዎች የተቃጠሉ ዘይቶች እና እስከራፕ ባሌስትራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በሟሟላት መወዳደር የምትች መሆኑን እንገልጻ ፡፡

  1. ኢትዮጵያዊ የሆነ/የሆነች እና የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ወይም ያላት እና በማንኛውም ንግድ ስራ ላይ የተሰማራ ወይም የተሰማራች
  2. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀን እየር ላይ የሚውል ሲሆን ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንጻ 12 ፎቅ ከጠዋቱ 230 እስከ 100 ሰዓት በመምጣት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመፍል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች በገዛው የጨረታ ሰነድ ላይ ከብ ማህተም ወይም በመፈርም በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ ከተወዳደሩበትን ዋጋ 2% .. ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የሞሉትን ጨረታ እንዲሁም ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአንድ ላይ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው
  5. የጨረታ ሰነድ የገዙ ተወዳዳሪዎች የገዙትን ሰነድ እና ደረሰኝ በመያዝ እቃዎችን ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ግቢ ውስጥ ማየት ይቻላል።
  6. የጨረታ አሸናፊነቱ ከተረጋገጠ ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት አጠቃላይ ያሸነፉበትን እቃ ሙሉ በሙሉ በመፈል እቃውን ከጊቢ ማውጣት አለባቸው፡፡
  7. ተጫራች በሚያቀርቡት ዋጋ የጨረታ መግቢያ ሰዓት ከተጠናቀቀ በኋላ ማሻሸያ ማድረግ እና እራሳቸውን ከጨረታ ማግለል አይቻልም።
  8. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀን አየር ላይ የሚውል ሆኖ 16ኛው ቀን 800 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት 830 ላይ ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  9. ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ ሞጆ ይገኛሉ።
  10. የጨረታ ፈቻ ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም በበዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  11. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ - ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ፊት ለፊ ቢፍቱ አዱኛ ህንጻ 12 ፎቅ መረጃ

ስልክ ቁጥር 011-558-25-19

 

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ .

 

Save Tender