Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address በቦሌ ሚካኤል መንገድ በካርጎ ቅጥር ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116651351
  • Website
  • Deadline26 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-26 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስማድል ኮሚውኒኬሽን ተርሚናል ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለአለበት ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አክሰስ ሪል እስቴት እና እሳት አደጋ መከላከያ መካከል የሚገኝ የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር AA000060502305 የሆነ G+4 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት በታክስ ዕዳ የያዘውን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ /ቤት ቁጥር 1/2017 //ቤቱ ስማድል ኮሚውኒኬሽን ተርሚናል ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለአለበት ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ /ከተማ ወረዳ 05 አክሰስ ሪል እስቴት እና እሳት አደጋ መከላከያ መካከል የሚገኝ የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር AA000060502305 የሆነ G+4 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

  1. በግልፅ ጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ማንነቱን የሚገልፅ የነዋሪነት መታወቂያ (ፓስፖርት) ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ በማሸግ ለግልፅ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ ጠዋት 200-600 ሰዓት አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩከ //ቤት ገርጂ ጉምሩክ መጋዘን አስተዳደር ቅጥር ግቢ የውርስ ዕቃዎች አወጋገድ ቡድን ቢሮ መውሰድ ይኖርበታል።
  3. በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ቤት የሰጡትን ዋጋ 1/10ኛውን ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) "በጉምሩክ ኮሚሽን //ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት" (CUSTOMS COMMISSION ADDIS ABABA AIRPORT CUSTOMS BRANCH OFFICE) ስም በባንክ አሰርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች በሚከተለው ጨረታ ቀናት (ስኬጁል)መሰረት ስነድ ገዝተው መጫረት ይችላሉ፡

 

.

የመ/ቤቱ ስም

ለጨረታ የቀረበው የንብረት ዓይነት

የንብረቶቹ መመልከቻ ቀን

የጨረታው የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀን

1

 

አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ / ከተማ ወረዳ 05 የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር AA000060502305 የሆነ G+4 መኖሪያ ቤት

ማስታወቂያው አዲስ ዘመን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 30 ቀናት

ማስታወቂያው በጋዜጣ ወጥቶ 30 ቀን ከተጠናቀ በኋላ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 815 ሰዓት ይከፈታል

 

  1. የጨረታ መክፈቻ ቦታ ገርጂ ጉምሩክ መጋዘን አስተዳደር ቅጥር ግቢ የጨረታ አዳራሽ/ የሰራተኞች ካፈ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
  2. የግልፅ ጨረታው መክፈቻና መዝጊያ ማስታወቂያው በጋዜጣ ወጥቶ 30 ቀን ከተጠናቀ በኋላ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን የመ/ቤቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የግልፅ ጨረታው መክፈቻና መዝጊያ ቀን ይሆናል።
  3. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያስዙት (CPO) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር እንደ አስፈላጊነቱ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የግልፅ ጨረታ ኮሚቴው መረጃውን አጣርቶ እንደጨረሰ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  4. የቤት ጨረታ ለሚያሸንፉ ተጫራቾች ከስመ-ንብረት ዝውውር ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ወጪዎች ሻጭን አይመለከትም።
  5. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ /ቤቱ በሚሠጠው አድራሻ ገቢ በማድረግ ያሸነፉበትን ሀብት ንብረት መረከብ ይኖርባቸውል።
  6. ከላይ በተ/.9 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ በማድረግ ንብረታቸውን ያልተረከቡ ተጫራቾች የግልፅ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ CPO ያስያዙት የዋስትና ገንዘብ ለቅ//ቤቱ ግቢ ሆኖ ንብረቱ እንዳልተሸጠ ተቆጥሮ በቀጣይ በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።
  7. //ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ የግልፅ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፣ ///////ቤት በስልክ ቁጥር 011-668_4537 እና 011-668 4193 ደው መጠየቅ ይቻላል።

 

በኢትዮጵያ ፊዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት

 

Save Tender