Tender Detail

Tender Details

  • Company በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት
  • Address ሐረር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0915099803
  • Websitehttps://WWW.facebook.com/hppdso web site http//hppdso.gov.et Telegram https:t.me//hppds2
  • Deadline10 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-10 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Machinery Spare Parts

የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ /ቤት 2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

.

የግዥ /

የእቃው አይነት መግለጫ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

ብዛት

1

PPPDSO/011/17

የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቶነሮች ግዥ

30,000.00

50 የተለያዩ አይነቶች ብዛታቸው 3000

 

  1. የብቃት መስፈርቶች፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለክቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉና በሐረር ከተማ የራሱ ድርጅት ያለው ወይም በከተማው ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ እና መጋዘን ያለው መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው፡- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ 60 ቀናት ይሆናል።
  3. የጨረታ ማስከበሪያ፡- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  4. የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ፡- የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ስራ ከፍል ለግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/011/2017 የማይመለስ 400 /አራት መቶ ብር በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡-
    1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
    2. የጨረታው ዓይነት ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾ ቴከኒካልና ፋይናንሺያል ስነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
  6. የጨረታ መከፈቻና መዝጊያ ቀን፣
    1. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/011/2017 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን 03/10/2017 . ከጠዋቱ 415 ሰዓት ተዘግቶ 430 ሰዓት በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
  8. /ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. የመ/ቤት አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ 09 15 09 98 03 ይደውሉ።
  10.  ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ፡- የሀረሪ ህዝብ ከልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት /ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል።

https://www.facebook.com/hppdso

web site https://hppdso.gov.et     

Telegram https://t.me//hppdso2  

 

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ /ቤት

 

Save Tender