Tender Detail

Tender Details

  • Company ገነት ሆቴል
  • Address ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገደ ላይ ገነት ሆቴል ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +2510115514770
  • Website
  • Deadline14 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-14 00:00:00
  • Categories Water Construction

ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያለውን የመጠጥ ጉርጓድ ውሃ ጥገና ስራ ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሃገር በቀል በጉርጓድ ውሃ ስራ ተቋራጭነት ደረጃ-5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

መጠጥ ጉርጓድ ውሃ ጥገና ስራ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያለውን የመጠጥ ጉርጓድ ውሃ ጥገና ስራ ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሃገር በቀል በጉርጓድ ውሃ ስራ ተቋራጭነት ደረጃ-5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች እንዲሁም የሰው ኃይል፤ ማሽን በማሟላት የሚችሉ ስራ ተቋራጮች ስራውን ለማከናወን በግልፅ ጨረታ ውድድር መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  • 2017 . ዘመን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • በጉርጓድ ውሃ ስራ ደረጃ -5 (አምስት) ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤
  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርተፍኬት (VAT) ያላቸው፤
  • የግብር ከፋይ ምዝገባና ሰርተፍኬትና መለያ ቁጥር (TIN) ሰነድ ያላቸው፤
  • በጨረታ ለመሳተፍ የታክስ ሊራንስ ማስረጃ ያላቸው
  • ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ታሳቢ የሚደረግ 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ ከድርጅታችን የፋይናስ ቢሮ ፍል የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና "ለገነት ሆቴል" በሚል በማሰራት ከቴክኒካል ሰነድ ጋር ለብቻው በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የቴክኒካል ሰነድ እና ስራውን የመስሪያ ፋይናንሻል ሰነድ ለእያንዳቸው አንድ ኮፒ በማዘጋጀት በተናጥል ለየብቻ በማሸግ በጥቅል በአንድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማደረግ እስከ በአስራ አምስተኛ (15) ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የፍይናስ ክፍል ቢሮ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል ፡፡ አስራ አምስተኛ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ የጨረታው ፈቻ በቀጣይ ባለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ተወካዮች ባሉበት በአስራ አምስተኛ (15) ከቀኑ 830 በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ደራሻ፡- / ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገደ ላይ ገነት ሆቴል ውስጥ

ተጨማሪ ማብራሪያ፦ +251-0115-51-47-70/+251-115-50-47-01/0911-250641

 

ገነት ሆቴል

 

Save Tender