Tender Detail

Tender Details

  • Company በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና ማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ
  • Address ወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ብሎክ 20 ቢሮ ቁጥር 2023 ፡ አማራ ክልል፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0914711156
  • Website
  • Deadline16 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-16 00:00:00
  • Categories Pharmaceutical Products

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኘው መድሃኒት ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰው መድሃኒቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009/2017

 

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኘው መድሃኒት ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰው መድሃኒቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

  1. ተጫራቾች - የዘመኑን ግብር የከፈሉ በዘርፉ አግባብ ያለውና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፡ የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት፡ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/ የታ ክሊራንስ፡ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስ ወረቀት ተያያዥ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በኢትዮጵያ በታወቀ ባንክ የተመሰከረለት የብር 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ) CPO በድርጅቱ ትክክለኛ ስም ላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከኢንተርፕራይዙ አስ/ፋይ/አገ ዘርፍ ግዥ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላሉ
  4. ጨረታውን የሚያቀርበውና የሚፈርመው ወኪል ከሆነ ከሚመለከተው ውክልና ሰጪ (መዝጋቢ አካል) የተሰጠ ህጋዊ የውልና ማስርጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዕቃ ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ በጨረታ ሰነዱ በመሙላት ዋናና አንድ ኮፒ በታሸገ ፖስታ የተጫራቹ ድርጅት ማህተም ተደርጎበትና ተፈርሞ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ብሎ 20 ቢሮ ቁጥር 2023 በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ አስ/ፋይ/እገ ዘርፍ ግዥ ቡድን ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተራ ቁጥር 5 በተጠቀሰው ቀን እና ቢሮ ከጠዋቱ 430 በግልፅ ይከፈታል፣ ቀኑ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል
  7. ተጫራቾች ባይገኙም ሰነዳቸው የተሟላ ሆኖ ከተገኘ በሌሉበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. ከተጠቀሰው ሰዓት ዘግይቶ የሚመጣ የመወዳደሪያ ሃሳብ ወይም ጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ያሸነፉበትን ዕቃ የኢንተርፕራይዙ ንብረት ፍል የሚገኝበት ወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ድረስ በማቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በኢትዮጵያ በታወቀ ባንክ የተመሰከረለት CPO ውል ማስከበሪያ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. አሸናፊ ተጫራች በውሉ ውስጥ የተካተቱትን ህጐች በር አለባቸው፡፡
  11. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0970750336 መጠቀም ይችላል

 

ኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender