Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
  • Address በምስራቅ ሸዋ ዞን ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462 -114-616
  • Website
  • Deadline09 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-09 00:00:00
  • Categories Construction Machinery And Vehicles

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከሻሸመኔ - ጎባ - ደሎመና - ቢድሬ እና ነገሌ ዙሪያ ለሚከናወኑ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ዝርዝራቸው በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱ ማሸነሪዎችን መ/ቤታችን አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡


 

በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር መአ //007/2017

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከሻሸመኔ - ጎባ - መና - ድሬ እና ነገሌ ዙሪያ ለሚከናወኑ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ዝርዝራቸው በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱ ማሸነሪዎችን /ቤታችን አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ማሸነሪዎቹን በቁርጥ ዋጋ ማከራየት የሚፈልጉ በንግድ ዘርፉ የተሰማሩና የመንግሥት የግብር ግዴታቸውን የተወጡ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ዘወትር በሥራ ቀናትና ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ በቀጣይ 45 ቀናት ውስጥ የማሽነሪዎቹን ማስረጃ በመያዝ በማመልከትና ከዲስትሪ ጋር ውል በመግባት ወደ ሥራ መሰማራት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

 

.

የመሣሪያ ዓይነት

የመሣሪያ አቅም

የሥሪት ዘመን

ብዛት

1

ገልባጭ መኪና

16 /

... 2007 እና ወዲህ

20

2

ኳየሪ ትራክ

17 /

... 2007 እና ወዲህ

10

3

ዶዘር

285 ፈጉ እና በላይ

... 2007 እና ወዲህ

2

4

ግሬደር

165 ፈጉ እና በላይ

... 2007 እና ወዲህ

5

5

ሎደር

275 ሜኩ እና በላይ

... 2007 እና ወዲህ

3

6

ቼይን ኤክስካቫተር ባለ ጃክ ሀመር

170 ፈጉ እና በላይ

... 2007 እና ወዲህ

2

7

ሩሎ

14 ቶን እና በላይ

... 2007 እና ወዲህ

5

 

ማሳሰቢያ፡- ከሚፈለገው የማሽነሪ ብዛት በላይ ተመዝጋቢዎች ከቀረቡ ቅድሚያ ላመለከቱ ድርጅቶች ቅድሚያ የሚሰጥ ይሆናል፡፡

    • ዲስትሪከቱ ግብዣውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
    • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-211-4616 መጠቀም ይችላሉ፡፡

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

 

Save Tender