የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ እስቴሽነሪ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፡ የተለያዩ ኮምፒተሮች /ላፐቶዎች እና ሶላሮች (የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች የመኪና ዕቃ መለዋወጫዎች፣ እና የሕንፃ መሣሪያዎች፣ ፈርኒቸሮ እና የተለያዩ የሞተር ሳይክሎች በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አወዳድረን ለመግዛት ስለምንፈልግ የሚከተለውን መስፈር
የጨረታ ማስታወቂያ
የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ እስቴሽነሪ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፡ የተለያዩ ኮምፒተሮች /ላፐቶዎች እና ሶላሮች (የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች የመኪና ዕቃ መለዋወጫዎች፣ እና የሕንፃ መሣሪያዎች፣ ፈርኒቸሮ እና የተለያዩ የሞተር ሳይክሎች በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አወዳድረን ለመግዛት ስለምንፈልግ የሚከተለውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ተጋበዛችኋል፡፡
1. የዘመኑን ንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱ የመንግስት ግብር የከፈሉና መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ተፈላጊ መረጃቸውን ማቅረብ የሚችሉ።
3. ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው ማስታወቂያው ከወጣበት እለት አንስቶ መሥሪያቤታችን ድረስ በመቅረብ ዘውትር በስራ ሰዓት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ወይም የተመዘገቡ መሆን አለባቸው::
5. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ቫትን ያካተተ ተሞልቶ መቅረብ አለበት፣ ካልሆነ ሰነዱ ውድቅ ይሆናል፡፡
6. ተጫራቶች ለእያንዳንዱ ሎት ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ ) በባንክ በተረጋገጠ Po በመሥሪያቤታችን ስም በማሰራት ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በሰም በታሸት ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው
8. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ ኦርጅናሉንና ኮፒው ላይ በእያንዳንዱ ገጾች የድርጅቱን ማህተምና
ፊርማ በማኖር ማቅረብ አለባቸው ይህ ካልሆነ በሰነዱ ላይ ችግር ቢፈጠር መ/ቤቱ ተጠያቂ መሆን እይችልም፡፡
9. ተጫራቶች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ግዴታ አለባቸው::
10. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ናሙና ምንም ለውጥ ሳያደርግ ባቀረበው ናሙና መሰረት የማምጣት ግዴታ አለበት፡፡
11. ናሙና ያላቀረበ ወይንም ፍቃደኛ ያልሆነ ከጨረታው ውጭ ይሆናል፡፡
12. ከፍያ የሚፈፀመው ሙሉ በሙሉ በሞዴል 19 ተቆርአጦበት ለባለ በጀት መሥሪያቤቶች ሲያስረክቡ እና የቀረበው ዕቃ ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው::
13. ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በወቅቱ ማቅረብ ካልቻሉ ያስያዙት CPO ይወረሳል ተመላሽ አይሆንም፡፡
14. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት እንስቶ በተከታታይ 21 (ሃያ እንድ የስራ ቀን) በመቆየት በ27/12/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ከስራ ቀን ውጪ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
15. አሸናፊ የሆነ ድርጅት የአሸነፈበትን ዕቃዎች የማስጫኛ እና የማስወረጃ ወጪ እንዲሁም የትራንስፖርት ወጪ በራሱ ሸፍኖ ማቅረብ አለበት፡፡
16. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
ለበስጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0917016899
በኦሮ/ክል/መን/መስ/ በጅማ ዞን የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
