Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት
  • Address ሆሳዕና ከተማ ወደ ወልቂጤ መውጫ መንገድ ካቶሊክ ት/ቤት ጎን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912818102
  • Website
  • Deadline16 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-16 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክሶች (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሮጀክተር) በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር NCB 0001/2017

 

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌትሮኒሶች (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሮጀተር) በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  3. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘረውን እያንዳንዱን ዋጋ ሞልተው / ፈርመው እና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ፋይናንሻል ኦርጂናል መንት አንድ እና ፋይናንሽያል ኮፒ አንድ ቴክኒካል ኦርጂናል አንድ እና ኒካል ኮፒ አንድ ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርገው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 15ኛው ቀን 800 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር አገልግሎት ከፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ተዘግቶ ይከፈታል
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር ብቻ) ቴክኒካል ኦርጂናል መንት ውስጥ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ 100.00 ብር ከድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር አገልግሎት ፍል ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. በጨረታው ሂደት አሸናፊው ድርጅት እቃዎቹን ቢሯችን ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር:- 0912818102/0911995805 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ የድርጅቱ አድራሻ ሆሳዕና ከተማ ወደ ወልቂጤ መውጫ መንገድ ካቶሊክ /ቤት ጎን ላይ ነው፡፡

 

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት

ሆሳዕና ኢትዮጵያ

 

Save Tender