Tender Detail

Tender Details

  • Company የበቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር
  • Address በጅማ መንገድ ከአዲስ አበባ 80ኪ.ሜ ቱሉ ቦሎ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113420140
  • Website
  • Deadline26 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-26 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያዩ መጠን Calcium carbonate Filler (cac03) የተለያየ ቀለም ያለው Master Bach በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

2 ጊዜ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያዩ መጠን Calcium carbonate Filler (cac03) የተለያየ ቀለም ያለው Master Bach በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም መሸጥ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ተወዳድሮ መሸጥ ይችላል፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-

  1. ህጋ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የአመቱን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. በአቅራቢነት በሚመለከተው የመንግስት አካል ፍል የተመዘገበ መሆን አለበት፡፡
  3. ለጨረታ ሰነድ ግዢ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በዩኒየኑ የባን ሂሳብ ቁጥር 1000087184327 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባን 1000036818348 በመፈል ሰነዱን ከዩኒየን መውሰድ አለባቸው፡፡
  4. ለጨረታ ማስረከቢያ ቢድ ቦንድ ማስያዣ የአቀረቡትን ዋጋ 5% በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ሰነድ ማስያዝ አለባቸው
  5. ተጫራች የጨረታ ሰነዶቹን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 19/10/2017 . ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዩኒየኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. የጨረታ ፈቻ ቀን 19/10/2017 . ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡
  8. ዩኒየኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን ንብረት ሙሉ በሙሉ እስከ 10 ቀን ጊዜ ውስጥ ማስረከብ ይኖርበታል

አድራሻ፡- በጅማ መንገድ ከአዲስ አበባ 80. ቱሉ ቦሎ ከተማ ላይ እንገኛለን፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0113420265/0113420140 ደው መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የበቾ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን ፊነቱ የተወሰነ ማህበር

 

Save Tender