Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Police College (የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0942410695
  • Websitehttps://oromiapolicecollege.edu.et
  • Deadline17 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-17 00:00:00
  • Categories Foam Mattress , Sales, Disposals And Foreclosure , Other Sales

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑትን የእስፖንጅ ፍራሾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የሽያጭ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017

 

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑትን የእስፖንጅ ፍራሾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም: በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ አዋሽ ቢሾላ ወታደራዊ ሙያ ሰልጠኛ ማዕከል የጨረታውን ሰነድ በመግዛት ጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ፡-

  1. የጨረታ ነድ የተዘጋጀ በኦሮሚኛ ቋንቋ ስለሆነ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ለተከታታይ 10 (አስር) ቀናት የጨረታ ሰነዱን በአዋሽ ቢሾላ ወታደራዊ ሙያ ሰልጠኛ ማዕከል ቅጥር ጊዜ የፋይናንስ ቢሮ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች ጠቅላላ ዋጋ ለውድድር ያቀረቡትን 10% የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ አሽጎ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. የሚሸጡ የእስፖንጅ ፍራሾች አስመል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሁሌም የስራ ቀናት ዋት 300 ጀምሮ እስከ 1030 በአካል በመቅረብ ማየት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በተናጥል በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የጨረታው ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የስራ ቀናት 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ቆይተው 11ኛው ቀን ጠዋት እስከ 400 ሰዓት ተሸጦ የጨረታው ሰነድ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገብቶ በዚሁ ዕለት ጠዋት 430 ሰዓት ላይ ታሽጎ 445 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በይፋ በኮሌጁ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  6. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  7. አጠቃላይ ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ በስ/ቁጥር 09 11 03 37 53 እና 09 73 75 23 04

 

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ

 

Save Tender