Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Trading Businesses Corporation (የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ደብረዘይት መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114 43 12 76
  • Websitehttps://www.etbc.com.et/index.php/home
  • Deadline27 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-27 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services , Furniture , Electronics Materials , Kitchen Materials

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት የሚገኘውን የሠራተኛ መዝናኛ ክበብ በውስጡ የሚገኙ የመስሪያ ቁሳቁሶች (ፍሪጅ፣ ማብሰያ ማሽን፣ ወንበር፣ ጠረጴዛ የመሳሰሉትን አካቶ) በኪራይ አገልግሎቱን የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት ውል በማስፈረም አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የመንግስትን ግዥ መስፈርቶች ከሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው ቁጥር- ኢንሥኮ-ማዕከል ግዥ

///017/2017

 

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት የሚገኘውን የሠራተኛ መዝናኛ በብ በውስጡ የሚገኙ የመሪያ ቁሳቁሶች (ፍሪጅ፣ ማብሰያ ማሽን፣ ወንበር፣ ጠረጴዛ የመሳሰሉትን አካቶ) በኪራይ አገልግሎቱን የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት ውል በማስፈረም አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የመንግስትን ግዥ መስፈርቶች ከሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የሠራተኛ መዝናኛ ክበብ አገልግሎት ግዥ

ስለሆነም በጨረታው ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መመዘኛዎች ማሟላት አለባቸው።

  1. ተጫራቾች የቴኒክ ሰነዶችን 2017 የታደስ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ወቅታዊ የግብርሊራንስ ሰርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
  2. ተጫራቾች ከላይ የተገለጹትን ሰነዶች ከጨረታ ሰነድ ማቅረቢያው ቀነ ገደብ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለሚወዳደሩበት ጨረታ የማይመለስ ብር 400,00 (ብር አራት መቶ) በመፈል ከሰኔ 5 ቀን 2017 . ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 200 630 እንዲሁም ከሰዓት 730-1100 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 230-630 ድረስ ብሎክ 1 ቢሮ ቁጥር 206 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ (አድራሻው ከስር ተገልጿል።)
  4. ተጫራ የመጫረቻ ሰነዳቸውን እስከ ጨረታው መዝጊያ ዕለት እስከ ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓም ከጠዋቱ 430 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ኮርፖሬሽኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ዋጋ በአቅራቢነት መሞላት ያለበት ተሞልቶ ፊርማና ማህተም ከሌለው ተቀባይነት የለውም፡፡
  6. ተጫራ ከላይ ለተጠቀሰው ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 00 (አስር ሺህ ብር) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡ ኢንሹራንስ ቦንድና ቼክ ተቀባይነት የላቸውም የጨረታ ማስከበሪያው ፖስታ ውስጥ ወይም ለብቻው ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  7. የሻይ ማፍያ ማሽንና ሌሎች ማብሰያዎች ለካፌው የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ካሉ ከተጫራቹ ይሆናል፡፡
  8. ጨረታው ሰኔ 20 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 430 ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋናው መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል
  9. አሸናፊው ድርጅት የሰራተኛ መዝናኛ ከበብ አገልግሎት ግዥ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም አሰርተው ውሉን የሚፈጽሙ ይሆናል።
  10. ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለማንኛውም ማብራሪያ በአካል በመቅረብ ወይም በስል በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

ደብረዘይት መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ ለፊ

ስልክ ቁጥር 011 416 73 45/ 011 466 9336

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

 

Save Tender