Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Administration Bureau Of Women, Children and Social Affair (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፤ ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ)
  • Address ደጃች ውቤ ከጊዮርጊስ ቤተክሪስቲያን ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ የስድስት ኪሎ ፈረንሳይ ታክሲ መጫኛ ጋር ህንጻ 1888 ላይ 2ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 47 95 17 60
  • Website
  • Deadline27 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-28 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Catering And Cafeteria Services , Cleaning And Janitorial Equipment , Transportation Service And Cargo

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2018 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ ተቋማት ተገልጋዮችና ከጎዳና ለሚነሱ ዜጎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ////////ቢሮ (06/001-004/2017)

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ 2018 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ ተቋማት ተገልጋዮችና ከጎዳና ለሚነሱ ዜጎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ሎት ቁጥር

የሚገዛው እቃ/አገልግሎት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

ሎት 1

የተለያዩ የምግብ ግብዓቶች ግዢ

100,000.00 CPO

ሎት 2

የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ግዢ

100,000.00 CPO

ሎት 3

የበሰሉ ምግቦች አቅርቦት ግዢ

100,000.00 CPO

ሎት 4

የህዝብና የጭነት መኪና አገልግሎት ግዢ

50,000.00 CPO

 

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዥና የፋይናንስ መመሪያዎች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ።
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በቢሮ አካውንት 1000009650559 በማስገባት ይህ የጨረታ ማስታቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት እስከ 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ድረስ ከቢሮው ፍያና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት ደረሰኝ በማስቆረጥ መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ በስፔስፊኬሽኑ መሰረት ብቻ ሞልተው እና በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ ኮፒና ዋና (ኦርጅናል) ሰነድ ብለው 2 ፖስታ በመለየት የግዥ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት እስከ 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ጨረታው ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ታሽጐ በእለቱ 430 ሰዓት በቢሮው መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራ ሌሎች መረጃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  8. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. የጨረታ ማስከበሪያ CPO ነው
  10. ተጫራቾች ናሙና ለሚጠየቅባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ 430 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡

አድራሻ፡- ///////ቢሮ ደጃች ውቤ ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ አፍንጮ በር አደባባይ በሚወስደው መንገድ የስድስት ኪሎ/የፈረንሳይ ታክሲ መጫኛ አለፍ ብሎ ቢሮ ቁጥር 206 1888 ህንፃ ላይ 2 ፎቅ ስልክ ቁጥር 09 47 95 17 60/09 42 12 94 92

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፤ ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

 

Save Tender