Tender Detail

Tender Details

  • Company Gondar Teachers College (የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ)
  • Address ጎንደር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0581121634
  • Websitehttps://gcte.edu.et
  • Deadline03 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-07-03 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Water Pipes And Fittings , Machinery

የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ሎት 1 የተማሪ ወንበር እና ጠረጴዛ ጥገና የእጅ ዋጋ 1 ሎት 2 የወንበር እና የጠረጴዛ መስሪያ ማቴርያል እቃ አቅርቦት ግዥ፣ ሎት3 የተማሪዎች የእጅ መታጠቢያ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ጎመትኮ /// አስ -2 /718/17

 

የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ሎት 1 የተማሪ ወንበር እና ጠረጴዛ ጥገና የእጅ ዋጋ 1 ሎት 2 የወንበር እና የጠረጴዛ መስሪያ ማቴርያል እቃ አቅርቦት ግዥ፣ ሎት3 የተማሪዎች የእጅ መታጠቢያ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ የሚመለከተው ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው
  3. የግዥው የብር መጠን 200,000.00 /ሁለት መቶ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት ለዚህም ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. ተጫራ ከነ - 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ከዚህ በፊት በተሰጣቸው የእቃ አቅርቦት ወይም አገልግሎቶች ችግር ኖሮባቸው በየደረጃው በተቀመጠው አግባብ ባለውና በሚመለከተው አካል እርምጃ ያልተወሰደባቸው መሆን አለባቸው፡፡
  6. የሚሰሩ ስራዎችን አይነትና መግለጫ ከመጫረቻ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ሎት 1 እና 2 06/10/2017 / እስከ 25 /10/2017 . ሎት3 06/10/2017 / እስከ 2/11/2017 . ዘወትር በስራ ቢሮ ቁጥር 5 ወይም 19 መግዛት እና ማስገባት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን /ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በአማርኛ የተተረጎመ የባን ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለበትበጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙ ከሆነ በውስጥ ገቢ ደረሰኝ መቁረጥ አለበት ፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች ሰነዱን በአንድ ወጥ በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ በጎንደር መም/ኮሌጅ በግ///አስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 ዘወትር በስራ ሰአት ሎት1 እና ሎት2 26/10/17 . 330 ሰዓት ታሽጎ 400 ይከፈታል፡፡ ሎት3 3/11/2017 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /// ቢሮ ቁጥር G-01 330 ታሽጎ 400 ሰአት ይከፈታል ፡፡ ነገር ግን ቀኑ በዓል ከሆነ የሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
  9. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  10. ኮሌጁ ቫት ሰብሳቢ በመሆኑ የቫት ሂሳብን 7.5% ቆርጠን የምናስቀር መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  11. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ///ኮሌጅ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0581121634 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ

 

Save Tender