Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር‐2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
  • Address ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነአ ሆስፒታል አጠገብ የፈዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ ግቢ ውስጥ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913369154
  • Website
  • Deadline10 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-07-11 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ (ሎት-1: የSingle Cab Pickup Toyota Land Cruiser መለዋወጫ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አግጨ/0012/ኦኩስፋ-2/2017

 

  1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ (ሎት-1: Single Cab Pickup Toyota Land Cruiser መለዋወጫ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ 90 ቀን የባንክ ዋስትና /BID BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር /suppler List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታክስ ሊራንስ ምስ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው
  3. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታውን ፈቻ ትክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡
  4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት 200-600 ከሰዓት በኋላ 7:00-10:30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት 200-6:00) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ፡-
    1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ - አሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነአ ሆስፒታል አጠገብ የፈዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ ግቢ ውስጥ፡

ስልክ ቁጥር - 0991149485 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 0938309160

  1. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው በእያንዳንዳቸው ሎቶች የሚያስይዙት የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ (CPO) ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሠከረለት 90 ቀን ሲፒኦ (CPO) ወይም በቅድመ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /BID BOND/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. የዕቃው ክክ የሚፈፀመው አሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ መጋዘን ነው።
  3. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 60 ቀናት ነው፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ 28 ቀናት ነው

 ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ                   በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ

Tel-0913369154/0940209464                           አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ /ቤትTel:

           ሀ ውሃ                                                0991149485/0938309160

                                                                                             አዲስ አበባ

 

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ /ቤት

 

Save Tender