Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
  • Address ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነኦ ሆስፒታል አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115579684
  • Websitehttps://etsugar.com/esig/
  • Deadline10 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-07-11 00:00:00
  • Categories Agricultural Materials , Machinery And Vehicles , Machinery Spare Parts

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የከባድ ማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች የተለያዩ የእርሻ ከባድ ማሽነሪ መለወዋጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር /005/ኦኩስፋ-2/2017

 

  1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የከባድ ማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች የተለያዩ የእርሻ ከባድ ማሽነሪ መለወዋጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ 90 ቀን የባንክ ዋስትና /BID BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር /supplier List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋጥ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታክስ ሊራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
  3. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 አስራ አምስት ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ይከፈታል። የጨረታውን መክፈቻ ትክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፤ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል።
  4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ለሁሉም ጥቅል በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት 200-600 ከሰዓት በኋላ 700-1030 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት 200-600) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  5. የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎ በተመለከተው ነው።
    1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ አሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነአ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር - 09 91 149 485 ወይም 09 38 309 160 አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ጥቅል ዕቃዎች ቀጥሎ የተመለከተውን የብር መጠን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሠከረለት 90 ቀን ሲፒኦ (CPO) ወይም በቅድመ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /BID BOND/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

ጥቅል 1 SPARE PARTS OF GRAB LOADER (የግራፕ ሎደር መለዋወጫ) ጥቅል 2 URSUS TRAILER MODEL: SCT2F (የኡርሰስ ትራክተር መለዋወጫ)ጥቅል 3 AGRICULTURAL TRACTORS, MODEL: YTO1804 (ዋትኦ ትራክተር መለዋወጫ)ጥቅል 4 URSUS TRACTOR MODEL: 28014 (ኡርሰስ ትራክተር ሞዴል 2804 መለዋወጫ)ጥቅል 5 URSUS TRACTOR MODEL: 1404A (ኡርሰስ ትራክተር ሞዴል 14014A መለዋወጫ)ጥቅል 6 HARROW 48 DISC (NARD) (ሀሮር 48 ዲስክ መለዋወጫ)ጥቅል 7 DRESSTA BULL DOZER Spare (ድረስታ ዶዘር መለዋወጫ)ጥቅል 8 PP Bull Dozer, D85EXi5 (ፓውር ፕላስ ዶዘር መለዋወጫ)ጥቅል 9 XCMG BULL DOZER, TY-320 (ኤሰ ኤምጂ ዶዘር መለዋወጫ)ጥቅል 10. PP Motor Grader (ፓውር ፕላስ ሞተር ግሬደር መለዋወጫ)ጥቅል 11. XCMG Motor Grader (ኤሰ ኤምጂ ሞተር ግሬደር መለዋወጫ)ጥቅል 12. PP Front Loader r (ፓውር ፕላስ ፍሮንት ሎደር መለዋወጫ)ጥቅል 13 MG Cave stacker (ኤሰ ኤምጂ ኬን ስታከር መለዋወጫ)ጥቅል 14 NWG Front leader (ኤሰ ኤምጂ ፍሮንት ሎደር መውጫ)ጥቅል 15 LIUGONG FRONT LOADER (ሊንግሎንግ ፍሮንት ሎደር መለዋወጫ)ጥቅል 16 LIUIGONG Roller   (ሊን ሎንግ ሩሎ መጥፎ) ግዥ ጨረታጥቅል 17 Tyers & liner Tube For Haulage Machines (ጎማና ከመነዳሪ)ጥቅል 18 Batteries for construction & Agricultural Machines (ባትሪ)

  1. የዕቃው ርክክብ የሚፈፀመው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ መጋዘን ነው።
  2. ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 60 ቀናት ነው።
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጸንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ጸንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ 28 ቀናት ነው።
  4. ፕሮጀክት /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሞ ራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ                   አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ

Tel- 09 13 36 91 54/ 09 40 20 94 64               Tel:- 09 91 14 94 85 / 09 38 30 91 60

ሀይል ውሃ                                አዲስ አበባ

 

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ /ቤት

 

Save Tender