Tender Detail

Tender Details


አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ፡

  1. ያገለገሉ አሮጌ እቃዎች ብረታ ብረቶች ለአንደኛ ጊዜ
  2. ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ኮፒ ማሽን፣ ኮምፒውተር፣ ዩፒኤስ (UPS) ቴሌቪዥን እና ፕሪንተር ለሶስተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኮሌጁ ንብረት አስተዳደር በመምጣት እቃዎቹን መመልከትና መጫረት ይችላሉ።

  1. ጨረታው የሚከፈተው 30/10/2017 . ከጠዋቱ 330 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 25,000 (ሃያ አምስት ) ብር በካሽ ማስያዝ አለባቸው።

ማሳሰቢያ

/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

 

Save Tender