ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ባሌ ሮቤ አሊ በሚገኘው ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ያገለገሉ ፌሮ ብረቶች ያገለገሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮች እና ልዩ ልዩ አሉሚኒየሞች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር SSER/SS/001/2025
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ባሌ ሮቤ አሊ በሚገኘው ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ያገለገሉ ፌሮ ብረቶች ያገለገሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮች እና ልዩ ልዩ አሉሚኒየሞች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከሀምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. እስከ ሀምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ ከደቡብ ደቡበ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 105 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ማግኘት ይቻላል።
|
ተ.ቁ |
የእቃው ቦታ |
የጨረታ መለያ ቁጥር |
ጨረታ የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታ የሚጀምርበት ጊዜ |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
|
1 |
አሊ ቴሌ ግቢ |
SSER/SS/ 001/2025 |
15 ቀን |
ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 2፡30 ሰዓት |
ሀምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት |
ሀምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
20,000.00 |
መስፈርቶች:-
- የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
