የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ የተለያዩ ማሽኖች፣ የቴክኖሎጂ እቃዎች ካዝናዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ግጨ 24/2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ የተለያዩ ማሽኖች፣ የቴክኖሎጂ እቃዎች ካዝናዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ።
- ያገለገሉ የተለያዩ ማሽኖች፣ የቴክኖሎጂ እቃዎች ካዝናዎችን ለመጫረት የማይመለስ ብር 300 (ሁለት መቶ ብር) በድርጅቱ ገንዘብ ቤት 2ኛ ፎቅ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን 2ኛ ፎቅ ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ያገለገሉ የተለያዩ ማሽኖች፣ የቴክኖሎጂ እቃዎች፣ ካዝናዎችን የጨረታ ማስከበሪያ በቅድሚያ በባንከ በተረጋገጠ (CPO) ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በጨረታው መዝጊያ ቀን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሃምሌ 09/2017 ዓ.ም በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉባቸው ያገለገሉ የተለያዩ ማሽኖች፣ የቴክኖሎጂ እቃዎች፣ ካዝናዎችን በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ግን በተገለፀው ቀናት ውስጥ ካላነሱ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ይወረሳል፡፡
- እያንዳንዱ ያገለገሉ የተለያዩ ማሽኖች የቴክኖሎጂ እቃዎች ካዝናዎችን በተናጠል የሚሸጥ ይሆናል፡፡
- ያገለገሉ የተለያዩ ማሽኖች፣ የቴክኖሎጂ እቃዎች ካዝናዎችን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ሰነዱን ከገዙበት ግዥ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊ ሲሆኑ በመካከላችን በሚፈጸም ሕጋዊ ውል መሠረት ይከናወናል፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
/ለበለጠ መረጃ 0911954537 /
የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት
