Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት
  • Address ሆሳዕና ከተማ ወደ ወልቂጤ መውጫ መንገድ ካቶሊክ ት/ቤት ጎን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912818102
  • Website
  • Deadline19 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-07-19 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሮጀክተር) በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር NCB 0002/2017

 

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚ ኤሌክትሮኒ (ኮምፒተር፣ ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሮጀተር) በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች :-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የአቅራቢነት የምዝገባ ምስ ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  3. ተጫቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘረ እያንዳንዱን ዋጋ ሞልተዉ / ፈርመ እና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ፋይናንሻል ኦርጂናል ዶክመንት አንድ እና ፋይናንሽያል ኮፒ አንድ ኒካል ኦርጂናል አንድ እና ኒካል ኮፒ አንድ ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ አድርገ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ስጥ እስከ 15ኛዉ ቀን 800 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር አገልግሎት ክፍል በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታዉ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛዉ ቀን በቀኑ 800 ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል። 15ኛዉ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታዉ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ተዘግቶ ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር ብቻ) ቴክኒካል ኦርጂናል ዶክመንት ስጥ በማድረግ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የተዘጋጀዉን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ 100.00 ብር ከድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር አገልግሎት ክፍል ቀርበ መግዛት ይችላሉ።
  7. በጨረታዉ ሂደት አሸናፊዉ ድርጅት እቃዎቹን ቢሯችን ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይኖርበታል።
  8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ተጨማሪ ማብራሪያ

በስልክ ቁጥር 0912818102/0911995805 ለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የድርጅቱ አድራሻ ሆሳዕና ከተማ ወደ ወልቂጤ መውጫ መንገድ ካቶሊክ /ቤት ጎን ላይ ነው

 

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ሆሳዕና

ኢትዮጵያ

 

Save Tender