ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ሎት 1፣ ለሰራተኞች የተሟላ የዱቤ ሕክምና አገልግሎት ውል ፈርሞ የሚሰጥ የሕክምና ተቋም፤ ሎት 2፣ 5000 ኬ.ጂ መጫን የሚችል ፎርክ ሊፍት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ሎት 1፣ ለሰራተኞች የተሟላ የዱቤ ሕክምና አገልግሎት ውል ፈርሞ የሚሰጥ የሕክምና ተቋም፤ ሎት 2፣ 5000 ኬ.ጂ መጫን የሚችል ፎርክ ሊፍት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፍኬት እና ሌሎችም የሕጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሽያል ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከግዥ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ በዚህም እለት የቴክኒካል ሰነድ ብቻ የሚከፈት ሲሆን ቴክኒካል መስፈርቱን ያለፉ ተጫራቾች ብቻ በቀጣይ ጊዜ ፋይናንስ ለመክፈት የሚጠሩ ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ስልክ ቁጥር፡- 0115 15 50 05/0115 51 88 72
ፋክስ:- 0115 51 86 96
ፖ.ሳ.ቁጥር፡- 2365
ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ
አዲስ አበባ
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
