የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ያሉትን ሁለት ህንጻዎች የህንጻ አቻ ግመታ እንዲወጣላቸው ይፈልጋል፡፡
አስቸኳይ የህንጻ አቻ ግመታ ጨረታ
ማስታወቂያ
የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ያሉትን ሁለት ህንጻዎች የህንጻ አቻ ግመታ እንዲወጣላቸው ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት በመስኩ ልምድ ያላችሁ ሙያተኞች (ድርጅቶች) ህንጻዎቹን በአካል ተመልክታችሁ
፲ኛ. የታደሠ ንግድ ፍቃድና ሙያ ብቃት ማረጋገጫ
2ኛ. የአገልግሎት ዋጋችሁ ጋር አያይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታስገቡ ይጋብዛል፡፡ የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማኅበር
አድራሻ፡- ኮልፌ አጠና ተራ ከቴሌ ጀርባ
ስልክ ቁጥር፡- 09-32-08-03-77 ወይም 09-66-73-94-67
ኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማኅበር