Tender Detail

Tender Details

  • Company የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም
  • Address ሆሳዕና : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0926 200 823
  • Website
  • Deadline25 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price30000.00
  • opening date2025-07-28 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage , Merchandise

የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን የእህል አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/29/2017

 

የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን የእ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቅድሚያ ንድ ዓመት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ፡- እንደ አስፈላጊነቱ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት እስከ ሶስት ዓመታት ለሚደርስ ጊዜያት ማለትም እስከ ሰኔ 2020 ድረስ እየተራዘመ የሚሰራ የግዥ ሂደት እንዳለ ታሳቢ በማድረግ፤ በማዕቀፍ ስምምነት በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊ ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም-

 

.

የአቅርቦቱ አይነት

መለኪያ

የአቅርቦት መጠን

የማቅረቢያ ጊዜ

ርክክቡ የሚፈፀምበት ቦታ

ለአቅርቦቱ በማዕቀፍ ስምምነቱ መሠረት በቅድሚያ ለ01 ዓመት ቆይታ ጊዜ ከ. . . እስከ

01

ነጭ ሰርገኛ ጤፍ (100 /)

ኩንታል

25-50 ኩንታል

ወር በገባ 25-30

ማረሚያ ተቋም

01/11/17-30/10/2018

02

ነጭ በቆሎ (100 /)

ኩንታል

100-170 ኩንታል

ወር በገባ 25-30

ማረሚያ ተቋም

01/11/17-30/10/2018

03

ስንዴ (100 /)

ኩንታል

25-50 ኩንታል

ወር በገባ 25-30

ማረሚያ ተቋም

01/11/17-30/10/2018

04

ባቄላ (100 /)

ኩንታል

15-25 ኩንታል

ወር በገባ 25-30

ማረሚያ ተቋም

01/11/17-30/10/2018

05

ዛላ በርበሬ

/

50- 150 /

ወር በገባ 25-30

ማረሚያ ተቋም

01/11/17-30/10/2018

 

መመዘኛዎች

(01) በየመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላት፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ላት፤ ከማንኛውም ግብርና ታክስ ከፋይነት ነፃ እንዲሆኑ ከተፈቀደላቸው ድርጅቶችና ዩኒየኖችና ተመሳሳይ የንግድ ድርጅቶች በስተቀር VAT 15% ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ የምስ ወረቀት ማስረጃ ሊያቀርቡ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

(02) ተጫራቾች ለሚጫረቱበት አቅርቦት በቀደምት የሥራ ዘመን ተጫርተው በማሸነፍ ለማረሚያ ተቋማት ወይንም ለሌሎች መንግስታዊና ሕዝባዊ ድርጅቶች 01 (አንድ) አመት እና ከዚያም በላይ ለሆነ ጊዜያት ያለእንከን ስለማቅረባቸው የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤ /ምስ/ ወረቀት ማስረጃ ከሌሎች መጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፤

(03) አሸናፊው ተጫራች ለአቅርቦቱ ከላይ በተዘረዘሩት መስፈርቶች መሠረት በቅድሚያ ከሀምሌ 1/2017 / ጀምሮ 12 /አስራ ሁለት/ ወራቶች በየወሩ ለማቅረብ ህጋዊ የውል ሰነድ የሚፈርምና በቅድሚያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሸናፊው ነጠላ ዋጋ እንደተጠበቀ ሆኖ በየጊዜው የእህልም ሆነ የሌሎች ዕቃዎች ዋጋ ሲቀንስ ለመንግስት በመቀነስ ሲጨምር በማዕቀፍ ግዥዎች በተፈቀደው የዋጋ ማስተካከያ መመሪያ መሠረት ተጠቃሚ ሆኖ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሚሆን፤

(04) ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሆሣዕና ማረሚያ ተቋም ግዥና ፋይናንስ ንብ/አስ/ የሥራ ሂደት ቢሮ በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን፤ የጨረታ ማስከበሪያን በሚመለከት ለሰብል ዓይነቶች ከጠቅላላ አቅርቦት ዋጋ 2% የብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ/ CPO /ተመሳሳይ/ ሰነድ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

(05) ተጫራቾች:- ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አሥራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የእያንዳንዱን እህል የአንዱን ኩንታል እንዲሁም ዛላ በርበሬ በኪሎ ግራም ነጠላ ዋጋ ከነማስረጃው ኰፒዎች ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አዘጋጅተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

(06) ተጫራቾች የእህል ዓይነቶችን ናሙና የማቅረብ ግዴታ እንዳለባቸው መዘንጋት የለባቸውም

(07) ጨረታው 15ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች /ህጋዊ/ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 16ኛው ቀን ከረፋዱ 430 ሰዓት በማረሚያ ተቋሙ ቅጥር ግቢ አዳራሽ /ቢሮ የሚከፈት መሆኑን ስንገልጽ ዕለቱ የበዓላት/ የዕረፍት ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እያሳሰብን /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

የሆሣዕና /ተቋም

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0926200823 (0912052832) ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

የሆሣዕና ረሚያ ተቋም

 

Save Tender