Tender Detail

Tender Details

  • Company Hawassa Kenema Sport Club (የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ)
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-4176
  • Website
  • Deadline29 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-07-29 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services , Hotel Service Provision

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ለ2018 ዓ/ም ለክለቡ ስፖርተኞች በአንድ ሆቴል ውስጥ የሆነ የአልጋ ኪራይ እና የምግብ መስተንግዶ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ 2018 / ለቡ ስፖርተኞች በአንድ ሆቴል ውስጥ የሆ የአልጋ ኪራይ እና የምግብ መስተንግዶ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት፡-

ከዚህ በታች ተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ።

  1. በሥራ መልኩ ሕጋዊ የታደሠ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ የዘመኑን ግብር ፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ።
  3. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ለተመዘገቡ ጨረታዎች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲፒኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ቢሮ በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን ጀምሮ 15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናትን በመጠቀም ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ/ ብር በመፈል መግዛት ይቻላል።
  6. የተወዳዳሪ ሆቴል ደረጃ በባሕልና ቱሪዝም ሰርተፍኬት የተሰጠው ከባለ 3 ኮኮብ በላይ የሆነ መሆን አለበት፤ ረጃውንም አያይዞ ኮፒ ማቅረብ አለበት።
  7. የጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናትን በመጠቀም በሀዋሳ ከተማ ስፖርት ከለብ ፋይናንስ ቢሮ አርተፊሻል ሜዳ ቢሮ ቁጥር 1 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. ጨረታው 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት 400 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 1 ይከፈታል። ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ እንዲሁም የበዓላት ቀን ከሆነ በተመሣሣይ ዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
  9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስል ቁጥር 046-212-4176

 

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት

 

Save Tender