Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116 18 61 25
  • Website
  • Deadline29 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-07-29 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Merchandise

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የሚገኝ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የዕጣን ምርት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የዕጣን ምርት ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ-ኢምዘደውአዘ/ግጨ/02/2017

 

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአዳማ //ቤት የሚገኝ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የዕጣን ምርት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሁሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስርነት ወረቀት፤ የንግድ ምዝገባ የምስክርነት ወረቀት፤ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክርነት ወረቀት (ክሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ አርብ 200 እስከ 6:00 ሰዓት እና 700 እስከ 1000 ሰዓት አዲስ አበባ በሚገኘው በዘርፍ /ቤት ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 እና የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል መግዛት ይችላሉ
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ያላነሰ CPO በኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል የጨረታው ዋጋ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የዕጣን ምርት ሽያጭ ተጫራቹ በሚሰጠው ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይጨመራል፡፡
  5. ጨረታው ሐምሌ 22 ቀን 2017 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ሐምሌ 22 ቀን 2017 . ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፉ ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የቀረበው የዕጣን ምርት መጫረት ይቻላል፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፤
  8. ዘርፉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ስልክ 011 6 18 61 25

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ

 

Save Tender