Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Media Network (AMN) (የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ)
  • Address 5 ኪሎ ቅድስት ማሪያም ቤ/ክርስቲያን ከማህበረ ቅዱሳን ጀርባ ያለው ህንፃ። ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 1116382
  • Websitehttps://www.amn.gov.et/ Website
  • Deadline26 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-07-26 00:00:00
  • Categories Energy, Power And Electricity , Electronics Materials

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2018 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ......001/2017

 

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 2018 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት፡-

  1. የዩፒስ /ups ግዥ

በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የገቢዎች ክሊራንስ ያላቸው።
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና፣ በግዥ አቅራቢነት የተመዘገቡ።
  3. ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ሰነድ እና ፖስታ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማቸውን ማኖር ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 400,000.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ቢሮ ቁጥር 6 የማይመለስ ብር ለሰነድ መግዣ 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 28 መግዛት ይችላሉ።
  6. ጨረታው 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 430 ተጫራ ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 8 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ይከፈታል። ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመፈት አያግደውም። የመፈቻው ዕለት በዓል/ዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።
  7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋናውንና ኮፒውን / ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ፣ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  8. በአንዱ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡
  9. በጨረታ ያሸነፈ ተጫራቾች ከመ/ቤታችን ጋር ጨረታውን እንዳሸነፈ ካወቀበት ጊዜ አንስቶ 15 ቀናት ውስጥ በሲፒኦ የጠቅላላ ዋጋውን 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርበታል።
  10. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ድራሻ

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርከ 5 ኪሎ ቅድስት ማርያም /ክርስቲያን ከማኅበረ ቅዱሳን ጀርባ ያለው ህንፃ።

መረጃ ስልክ፡- 0111 116382 መደወል ይችላሉ።

 

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ

 

Save Tender