Tender Detail

Tender Details

  • Company Amhara Bank S.C (አማራ ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-558-2660
  • Website
  • Deadline31 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-07-31 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመክፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻነት የወረሰውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ መኖሪያ ቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ

ማስታወቂያ ጥር አባ/ንፋማመ/01/17

 

ማራ ባንክ አ. የሰጠው ብድር ባለመፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻነት የወረሰውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

.

የተበዳሪው ሙሉ ስም

የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ

ከተማ

ክ/ ከተማ

ወረዳ

ልዩ ቦታ

ቀን

ሰዓት

1

አብርሃም ተክሉ /ህይወት

መኖሪያ ቤት G+3

288 .

/ኩራ/13/30/2/37249/0199/1/00

.

ለሚ ኩራ

02

አያት አደባባይ

40,447,668.47

ሐምሌ 24 ቀን 2017 .

400

በዋናው መሥሪያ ቤት 20 ፎቅ

2

አብርሃም ተክሉ /ህይወት

መኖሪያ ቤት G+2

480 .

AA000050904298

.

የካ

09

ኮተቤ 02

47,953,873.41

ሐምሌ 24 ቀን 2017 .

400

በዋናው መሥሪያ ቤት 20 ፎቅ

3

ፋርሚያ አግሪ ግሮው /የተ/የግ/ማህበር

መኖሪያ ቤት

200 .

SUL/2292/12

ሸገር

ሱሉልታ

01

ሱሉልታ

5,349,773.55

ሐምሌ 24 ቀን 2017 .

400

በዋናው መሥሪያ ቤት 20 ፎቅ

4

ፋርሚያ አግሪ ግሮው /የተ/የግ/ማህበር

መኖሪያ ቤት

200 .

SUL/2293/12

ሸገር

ሱሉልታ

01

ሱሉልታ

5,349,773.55

ሐምሌ 24 ቀን 2017 .

400

በዋናው መሥሪያ ቤት 20 ፎቅ

5

ከወዲያኛው ላቀው ሀብተመስቀል

መኖሪያ ቤት

200 .

/ቀማ/ቤታዊ/884/15

አርባ

ምንጭ

ሲቃላ

ወዜ ቀበሌ

ድል ፋና

5,175,519.03

ሐምሌ 24 ቀን 2017 .

400

አርባ ምንጭ አማራ ባንክ ሴቻ ቅርንጫፍ

 

የጨረታ መመሪያዎች -

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሂሳብ ቁጥር ETB1756800010001 የማይመልስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመፈል ለገሃር በሚገኘው በዋናው መሥሪያ ቤት 20 ፎቅ ንብረትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት 5 መምሪያ እና አርባ ምንጭ አማራ ባንክ ሴቻ ቅርንጫፍ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሐምሌ 10 ቀን 2017 . ጀምሮ እስከ ሐምሌ 24 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአቅራቢያቸው ከሚገኙ የአማራ ባንክ ቅርንጫፎች በባንኩ ስም .. /CPO/ በማሠራት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት ይችላሉ።
  3. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ተከታታይ የሥራ ቀናት አስፈላጊውን መረጃ በማሟላት ከባንኩ ጋር የሽያጭ ውል መፈራረም ይኖርበታል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ውል በተዋዋለ 15 ቀናት ውስጥ ዋጋውን አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት .. 3 ቀናት ውስጥ ይመለስላቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ሐምሌ 24 ቀን 2017 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተ. 1 በተጠቀሰው አድራሻ ይካሄዳል።
  6. የጨረታው አሸናፊ ከንብረቱ ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግሥት የሚከፈሉ ፍያዎችን፣ ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም የስም ዝውውር እና ተዛማጅ ወጪዎችን ይከፍላል፡፡
  7. ቤቶቹን በሥራ ሰዓት በፕሮግራም መጎብኘት ማየት ይችላሉ፡፡
  8. በባንኩ የብድር ፖሊሲና መመሪያ መሰረት የሚፈለገውን መስፈርት አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ 70 በመቶ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
  9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
  10. ለተጨማሪ መረጃ 011-558-2660 መደወል ይችላሉ

 

አማራ ባንክ .

 

Save Tender