Tender Detail

Tender Details

  • Company National Cement S.C (ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ.)
  • Address አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0935985053
  • Websitehttps://www.nationalcementsc.com/
  • Deadline05 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-08-09 00:00:00
  • Categories Energy, Power And Electricity , Electronics Materials

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ናሽናል ሲሚንቶ . ከዚህ በታች የተዘረዘረውን UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

/

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

ዋጋ ከቫት በፊት

1

UPS APC smart RT 20KVA RM 230V

በቁጥር

1

 

 

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ... 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ላሉት 20 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ሐምሌ 29/2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ ነሀሴ 3/2017 . ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ . ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው መስፈርት መሰረት የአንዱን UPS 20KVA RM 230V ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ /ህይወት ህንጻ 3 ፎቅ .. ስል +251-114-421928/09-30-30-41-10 ግዢ ፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ . ስልከ ቁጥር 0935-98-50-83/0946-43-93-94 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡
  • /ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው

 

ናሽናል ሲሚንቶ .

 

Save Tender