Tender Detail

Tender Details

  • Company የዲላ ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን
  • Address ዲላ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-331-3085
  • Website
  • Deadline07 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-08-07 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood , Kitchen Materials , Merchandise

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የዲላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን ከሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለሕግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል፣ የባልትና ውጤቶች የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ጨረታ ቁጥር 03/2017

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌ ዞን የዲላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ዲቪዥን ከሐምሌ ወር 2017 . እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 . ድረስ ለሕግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል፣ የባልትና ውጤቶች የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • 1. በማሽን የተፈጨ የስንዴ ዱቄት/ፍኖ
  • 2 ያልተቆላ የባቄላ ክክ
  • 3 የባልትና በርበሬ
  • 4 ቃሪያ
  • 5 የምግብ ጨው
  • 6 የምግብ ዘይት
  • 7 የዕቃ ማጠቢያ ሽቦ
  • 8 መሳቢያ
  • 9 ሻይ ቅጠል
  • 10 ሻይ ቅመም
  • 11 የአቢስት ማጣሪያ ወንፊት
  • 12 የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ጨረታው የሚካሄደው የሥራ ቋንቋ አማርኛ ሲሆን ፤በሚወዳደሩበት የንግድ ሥራ ዘርፍ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ፣የግብር ከፋይነት ማስረጃ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣ በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ፣በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ ከመንግሥት ገቢዎች /ቤት ማቅረብ የሚችሉ እና በአቅራቢነት ዝርዝር ለመመዝገባቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የንግድ ሥራ መስክ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000.00 /አስር ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ሕጋዊ ጥሬ ገንዘብ ማቅረብ የሚችሉና በጨረታ የተጠቀሱ መሥፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥራ አምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በየሎት የተዘጋጀውን ከዲላ ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይ//አስ/ ዲቪዥን ገዝተው ከሞሉ በኋላ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ አሥራ አምስተኛው ቀን 545 ሰዓት የጨረታ ሣጥን ከታሸገ በኋላ በእለቱ ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዲላ ማረሚያ ተቋም ይከፈታል። እለቱ የስራ ቀን ባይሆን በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል። ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን ወደ ጨረታ ሣጥን አስገብተው በከፈታ እለት የማይገኙ ቢሆን እንኳ ጨረታው ይከፈታል፡፡አንዱ ተጫራጭ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡የጨረታ አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለጸ ጊዜ ጀምሮ የስድስት ወሩን አቅርቦት ዋጋ 10 0/0 የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ አቅርበው ውል መፈጸም አለባቸው፡፡ አሸናፊዎች አሸናፊነታቸው እንደተገለጸ ውል የማይፈጽሙ ከሆነ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ አይመለስም፡፡ የጨረታውን ዝርዝር በጨረታ አፈጻጸም መመሪያ ላይ የተገለጸ ስለሆነ በይበልጥ ተቀባይነት ያለው ሠነድ በመሆኑ ማንበብ ይኖርባቸዋል።

/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046-331-3085/046-331-7754 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የዲላ ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ዲቪዥን

ዲላ

 

Save Tender