የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሱት ዝርዝር መሰረት።
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የጨረታ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የውድድሩ ዓይነት |
ምርመራ |
|
1. |
01 |
የመኪና እቃ |
20,000 |
በድምር ሎት |
ለ1 ግዜ ግዥ |
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለሁሉም ሎት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (የስራ ፍቃድ) ያላቸው። የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ግዥው ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነ እቃ ግዥና አገልግሎት የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ተመዝጋቢ የሆኑ ለሁሉም ሎት
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ በተጠቀሰው ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም TOT ጨምሮ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ።
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከጨረታው ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሆ/ሉ ቫት ሰብሳቢ መሆኑን እናሳውቃለን።
- የጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀን ሲሆን
- ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም። የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033 241 50 05/ደውለው ይጠይቁን፡፡
የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል
