Tender Detail

Tender Details

  • Company በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም
  • Address ጎፋ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916877379
  • Website
  • Deadline25 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-08-25 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሰት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ልል መንግሰት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም 2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሰለሆነም ከዚህ በታች መስፈርቱን የሚታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያለው
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ
  3. የግብር መለያ /Tin/ ቁጥር ያለው
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የቫቲ ተመዝጋቢ የሆነ
  5. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  6. የጨረታ ማሰከበርያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ Cpo በጥሬ ገንዘብ ለጽህፈት መሣሪያ 15,000 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች 1 እስከ 5 የተጠቀሰውን ማስረጃዎችን እና የማጫረቻ ሠነድ ኦርጅናልና ኮፒ በተለያዩ ሰጥ በማሰገባት በአንድ እናት ፖሰታ ሰጥ በታሸገ ንቨሎፕ ለዚህ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን በመንግስት የሥራ ሰዓት ማስገባት አለባቸው
  8. የጨረታ ማስታወቂያ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥን 16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ ቅዳሜ እሑድ እና የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በመንግሰት ሥራ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  9. የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሣዉላ ማረሚያ ተቋም የግዥ //አስ/ ደጋፊ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 9 በመቅረብ ጨረታ የማይመለሰ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  10. ተጫራ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጽፈት መሣሪያ ማለትም የኮምፒተር ወረቀቶች፣ እስክሪብቶች እና የደብተሮች ናሙና መቅረብ አለበት፡፡
  11. ተጫራቾች ዕቃ በራሳቸዉ ወጪ እስከ ማረሚያ ተቋም አምጥተ ማስረከብ አለባቸው።
  12. የጨረታ አሸናፊዎች ሆነ የተገኙ ተጫራቾች የዕቃዎችን አጠቃላይ ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ ወይም /Cpo/ ማስከበርያ በማስያዝ ከሳዉላ ማረሚያ ተቋም ግዥ //አስ/ /ሥራ ሂደት ጋር የዉል ስምምነት መፈፀም ይጠበቅባቸዋል፡
  13. በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መወዳደር ተቀባይነት የለም፡፡
  14. ማረሚያ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታ በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ፡፡

ማብራርያ ስልክ ቁጥር 0467770041/0916479909/

 

የሣ ማረሚያ ተቋም የግዥ //አስ/ ደጋፊ ሥራ ሂደት

 

Save Tender